Dejazmach Balcha Safo, popularly referred to by his horse-name Balcha Aba Nefso, was an Ethiopian military commander and lord protector of the crown, who served in both the First and Second Italo-Ethiopian Wars. Originally of humble birth from Oromo he was made a dejazmach. Wikipedia
Born: 1863, Shewa, Ethiopia
Died: November 6, 1936, Ethiopia
Battles/wars: First Italo-Ethiopian War; Second Italo-Ethiopian
You wuss . The Abechus are made of a marble that you kind of dung couldn't even dream about .
Re: QUOTE OF THE DAY: RE MENELIK2 VS ADWA BATTLE: "ከጣሊያን ጦር በላይ ያደከመን እምዬን ከተደበቁበት ዋሻ ፈልጎ ማውጣት ነበር።" ☞ ባልቻ አባ ነፍሶ
Scroll down to see those Italians who called Minilik a coward -- if that is what cowards do then we all need to aspire to be one --- not a kind of p--imp aspiration.
https://www.wikiwand.com/en/Battle_of_Adwa
https://www.wikiwand.com/en/Battle_of_Adwa
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: QUOTE OF THE DAY: RE MENELIK2 VS ADWA BATTLE: "ከጣሊያን ጦር በላይ ያደከመን እምዬን ከተደበቁበት ዋሻ ፈልጎ ማውጣት ነበር።" ☞ ባልቻ አባ ነፍሶ
Yabello your hate for anything Ethiopian is driving you crazy. In fact, the letter is legitimate. The prisoners were let go because your uncles controlled the city for a while. Now, the city is free, and the prisoners should pay for the crime they have committed. My aging cadre for every crime committed there are people who are victims of it.
Re: QUOTE OF THE DAY: RE MENELIK2 VS ADWA BATTLE: "ከጣሊያን ጦር በላይ ያደከመን እምዬን ከተደበቁበት ዋሻ ፈልጎ ማውጣት ነበር።" ☞ ባልቻ አባ ነፍሶ
የዕብዮ ደጋል ሸቃጥ በለስ ዓጋመ! ሞቷን ያሻች ዓጋሜ የኤርትራን ኣፍንጫ ታሸታለች እንደተባለው የናቅፋው ኣንበሳ ከመጀመርያው የ 17 ቱ ቀን ሚልሻዎቻችሁን የመቅበር ስራ
Dedebit is always Dedeb
Rest in Hell Abay Tigray says Hawzen the Great
[/size
ልቢቱ ኖራ ከጀመርክ ወሬ የማይወደው ሻዕብያ በ 10 እጥፍ ዘር ማንዘርህን እንደሚያጠፋው ጥርጥር የለውም።የቀብድ ጦርነት ከኤርትራ ጋር
Dedebit is always Dedeb
Rest in Hell Abay Tigray says Hawzen the Great
yaballo wrote: ↑28 Feb 2022, 18:33QUOTE OF THE DAY: RE MENELIK2 VS ADWA BATTLE: "ከጣሊያን ጦር በላይ ያደከመን እምዬን ከተደበቁበት ዋሻ ፈልጎ ማውጣት ነበር።"☞ ባልቻ አባ ነፍሶ
"ከጣሊያን ጦር በላይ ያደከመን እምዬን ከተደበቁበት ዋሻ ፈልጎ ማውጣት ነበር።" ☞ ባልቻ አባ ነ
ዋሻው እቺ ነት...
መህባእ ምኒልክ እዩ (=የምኒልክን መደበቂያ እዩ) .. በአድዋ ቤተክርስቲያን ጏሮ የምትገኘውና ምኒልክ ተደብቆባት የነበረችው ዋሻ (=መህባእ ምኒልክ) ይህቺ ናት። በቅርቡ ተጋሩዎች ዋሻዋን ቤተ-መዘከር (museum) በማድረግ የብዙ ጎብኚዎች መስህብና መነሃሪያ ያደርጏታል ብለን እንጠብቃለን።
የአድዋ ድል በአል ከሚኒሊክ አደባባይ አራት ኪሎ በሚገኘው አድዋ አደባባይ እንዲከበር የስፖርትና የባህል ሚኒስትር ከኦሮሚያ ክልል ጋር በመተባበር በማድረጋቸው ተስፋፊ ልሂቂ ድንኳን ጥሎ ለቅሶ ላይ ተቀምጧል።
የአድዋ ድል የሚከበረው ሁሉም ባደረገው አስተዋጽኦ ልክ በመሆኑ እናንተ ከፈለጋችሁ በጦርነቱ ወቅት ዋሻ ስር የተደበቀው ሚኒሊክ አደባባይ ስር እሱንም ሃውልቱ ከነጭራሹ እስኪወገድ ድረስ ማሲንቆ በመገዝገዝ ማክበር ትችላላችሁ።
የሚገርመው ተስፋፊ ልሂቁ የአድዋ የድል አድማስ የሆነችውን ትግራይን ማጣቱ .. ሲቀጥል ደግሞ የአድዋ ጦርነት ጀግኖች የነበሩት ጀነራሎች ታሪክ ወደ እውነተኛ ማንነታቸውና ቤታቸው መመለሱ .. መንግስት ደግሞ የሚከበርበትን ቦታ ሆነ የአከባበሩን ሂደት መቀየሩ አስነቅሏቿል።
ባሻዬ አይደለም አድዋ ኢትዮጵያ የምትባለው ሀገር እራሱ ሁሉም ባለው አስተዋጽኦ ልክ እንደገና ትመሰረታለች .. ትገነባለች .. ገና ምን አይተህ .. የተጀመረ እንጂ ያለቀ ነገር የለም !!
MEANWHILE .. HIMMM...
“አሁን ወሳኝ ምዕራፍ ጫፍ ላይ ደርሰናል፤ስለዚህ የጀምርነውን ትግል ተረባርበን በድል ማጥናቀቅ አለብን”-1የትግራይ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል
የመጨረሻው ምዕራፍ ሲባልህዝቡ ጦርነት መስሎታል። በእርግጥ ጥቂት ጦርነት አለ። ግን ጦርነቱ በመናበብ የሚደረግ ነው። የቀብድ ጦርነት ከኤርትራ ጋር ... የስነልቦና ጦርነት ከተስፋፊ ልሂቁ ጋር።
የመጨረሻው ምዕራፍ አጠቃላይ ግቡ በዋነኝነት የቀሩ የስጋት ስሮችን እስከ ወዲያኛው መንቀል ነው። TDF አፋርና አማራ ክልልን ለቅቆ ለመውጣት እንደ ቅድመ ሁኔታ ለፌደራሉ መንግስት ያቀረባቸው ጥያቄዎች ላይ የቀሩ ያልተፈፀሙ ወይም በስምምነቱ ያልተተገበሩ ጉዳዮችን የመፍታት ምዕራፍ ነው።
TDF የተጠና ወታደራዊ ሀይልን በአብዛኛው ሲጠቀም የፌዴራሉ መንግስት ደግሞ የፖለቲካ የዲፕሎማሲ የወታደራዊ ካርዶችን ይመዛል። ከኤርትራ ጋር የዲፕሎማሲ ከተስፋፊ ልሂቁ ጋር ደግሞ የፖለቲካ ካርዶች ይመዘዛሉ .. የእነዚህ ሁለቱ ማሰሪያ ገመድ ደግሞ ወታደራዊ ሀይል ነው።
የሆነው ሆኖ .. የTDF ሆነ የፌደራሉ መንግስት የመጨረሻው መንገድ የድርድሩን ቅድመ ሁኔታዎች መሬት የማውረድና ሀገራዊ ድርድሩን የማሳለጥ ልንለው እንችላለን።
በዚህ ሂደት የፖለቲካው የሀይል አሰላለፍ ለውጥ የተወሰነ ውስጣዊውም ሆነ ውጫው የቀውስ መንገጫገጭ ሊያስከትል የሚችል ቢሆንም ... ቀድሞ በተሰራ አስተማማኝ የስጋት የደህንነት የቁጥጥር መዋቅር ምክንያት ቶሎ እንደሚረግብ ይጠበቃል። ... ጊዜ ለኩሉ !
[media]https://www.youtube.com/watch?v=UVoccS6134k[/media]