Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ወዴት እየሄድን ነው? [ የኦነግ አባ ጫላና ሻለቃ ዳዊት ]

Post by kibramlak » 22 Feb 2022, 03:17

አባ ጫላ ከአነጋገራቸው የኦሮሞ አህዳዊ ስርአት ይኑረው ነው ለማለት የፈለጉት፣፣ የትኛውም የኢትዪጵያ አካባቢ የሁሉም ኢትዮጵያዊ መሆኑን የማይቀበሉ ይህ ቦታ የኔ ብቻ ስለሆነ እኔ በምልህ ብቻ ነው ከሚለው አካሄድ ጋር እንዴት ነው መስማማት የሚቻለው፣፣ ስለቋንቋ ከተነሳ እንዴት ነው አንድ ሀገር የጋራ መግባቢያ እንደሚያስፈልግ የጠነዙ የኦሮሞ ጎሰኞች አልገባ ያላቸው? በኦሮሞ ጎሳ እራሱን አይደንቲፋይ የሚያደርግ ከ 25 እስከ 28% ያልበለጠ ከ70% በላይ ለሆነው ሌላው ህዝብ ኦሮምኛን እጭናለሁ ብሎ የሚቃዥ??እኔ እምገነዘበው ልክ ትህነግ እንዳደረገው እነኝህ ቀዥቤወችም እስካሉ ድረስ የሀገርን ገንዘብና ሀብት ወደኪሳቸውና ወደሚሉት ክልል ዘርፈው በመጨረሻ እኛም እንገንጠል ለማለት የትህነግን ፕላን ካርቦን ኮፒ ለመያዛቸው ጥርጥር የለውም፣፣ ትህነግ ትግራይን ልገንጥል ቢል ያለችውን ትግራይ እምትባል ቋጠሮ ይዞ ቢሄድ ብዙም ላይከብድ ይችላል፣፣ ቅዥቤ ኦሮሞ ግን የቱን ቦታ ይዞ ነው የሚገነጠለው? ኦሮሚያ እሚባል አርቲፊሻል ክልል በተግባር ገንጥሎ ለመሄድ ማሰብ እንሰሳዊ ጭንቅላታቸውን በአደባባይ ከፍቶ ማሳየት ማለት ነው የሚሆነው፣፣ እኔ፣ ልክ ታምራት ነገራ እንዳለው፣ በአሁኑ ሰአት ሁክት እና ችግር እየፈጠረ ያለው ኦሮሚያ የሚለው ክልል መፍረስ ካልቻለ ገና ብዙ እልቂት ይመጣና የማንወጣው አዘቅት ውስጥ እንገባለን፣፣
የአባ ጫላ አተያይ እና አሁን ስልጣን ላይ ያለው የኦሮሞ ብልፅግና አተያይና ተግባር አንድ ነው፣፣ ለዛ ነው ከአብይ ጀምሮ ሁሉም የብልፅግና ፖለቲከኞች የኦነግን ፖለቲካ እራማጆች ናቸው የምለው፣፣ የብአዴንን ግረዶች ጨምሮ

Revelations wrote:
22 Feb 2022, 01:25



Post Reply