https://www.facebook.com/prosperitypart ... 7327240325በሁሉም ማህበረሰብ ውስጥ የሚገኙ ማህበራዊ እሴቶች ተኪ የሌላቸው የሰላም ማረጋገጫ መሳሪያዎች መሆናቸው ግልጽ ነው፡፡ዋልታ ረገጥነትና አክራሪነት ለዘላቂ ሰላም ጸር መሆናቸውን፣ ለህብረ ብሄራዊቷ ኢትዮጵያችን ዘላቂ ሰላም ሚዛናዊ እይታና የመሃል ፖለቲካ ብቸኛ አማራጫችን ነው፡፡
ሰላም ወዳዱ የኢትዮጵያ ህዝብ የቆየና የዳበረ ባህሉንና እሴቱን በመጠቀም ግጭትን በማስወገድ ፍቅርን፣ ይቅርታን፣ ምህረትን፣ መቻቻልንና ዘላቂ ሰላምን ከፊት በማሰለፍ ህብረ ብሔራዊት የሆነችው ኢትዮጵያችን ከፍ እንድትል የየድርሻችንን ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል፡፡
Prosperity Party - ብልፅግና
QQQQ
QQQQ