Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የሞተ ሰው በኦርቶዶክሳዊ ታምራት (መስቀልና ጥፊ ማለት ነው) የተኘሣው ለቃለ-መጠይቅ ቀርቦ ያስረዳል፡፡ አላመንኩም!

Post by AbebeB » 14 Feb 2022, 22:08

  • ሰውዬው የሀብታሙ አያሌዉ ወንድም ይመስላል፡፡ ቢያንስ ስጦሎጂ ግን አብረው ተግተው ስለማደጋቸው አልጠራጠርም፡፡

ቢያንስ ራሱን እንዲያስተካክል ጋዜጠኛው ሊረዳው ሞክሮ ነበር እኮ፡፡ ግና ሰውዬው ከእነ እስክንድር የተነገረውን ብቻ ማውራት ስለነበረበት፣ ጥለውኝ የሄዱት የሞትኩ መስሎአቸው ሳይሆን ሞቼ ስለነበር ነው ይላል፡፡
  • ታዲያ እንዴት ዳንክ ለሚለው ባልዲ ራስ በመስቀልና ጥፊ መትቶት ሊሆን ይችላል፡: