Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"በሃይል'ኮ ያለንን ሁሉ ኣቅም ኣሟጥጠን፤ የሌላንም ኣገር ኣቅም ተጠቅመን ጦርነቱ ኣላለቀም። በሃይል ተሞክሮ fail ኣርጓል፤ ኣልተቻለም። ስለዚህ በሌላ ኣማራጭ መፍታት የግድ ነው።"

Post by sarcasm » 13 Feb 2022, 19:56

"በሃይል'ኮ ያለንን ሁሉ ኣቅም ኣሟጥጠን፤ የሌላንም ኣገር ኣቅም ተጠቅመን ኣላለቀም። ጦርነቱ በሃይል ኣላለቀም። በሃይል ተሞክሮ fail ኣርጓል፤ ኣልተቻለም። ስለዚህ ችግሩን በሌላ ኣማራጭ ለመፍታት መዘጋጀት የግድ ነው።" ቴዎድሮስ አስፋው