- ከEthio360: የኣቶ ግርማ ካሳ ኣስተሳሰብ ጥራት የሞላበት ሲሆን የመጎስ ደሞ የነጮች ኣቅጣጫ ይዞ ዊን-ዊን ተከትሎ ዋልቃይት በጠረጴዛ ኣስቀምጦ ለጁንታው እንደ ስጦታ የሚያቀርብ ይመስላል። ሞገስ መጥፎ ሰው ኣይደለም። ችግሩ በኣስተዳደጉና በትምህርቱ ስለ ሚስትህም ቢሆን በዊን-ዊን እቅድ የምትደራደር ስለ ሚመስለው ነው ። ዋልቃይት ያማራ ግዛት እያለ ስለ ዋልቃይት በድርድር መልክ ማንሳት የእብድ ስራ ነው ። የመጎስ ሚስትና ልጆች ትልቅ ችግር ኣላቸው ። ኣንድ ቀን ማዳራደርያ ሊሆኑ ይችላሉ!!
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00