Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

የኣብራሃ ዎ ኣጽባሃ የሓበሻ ሰራዊት የመን ትቶ ከወጣ በጓላ በፉርስ/ፐርዢያንስ ተተካ ። ኣሁን ሳዑዲያ 140 ሚልዮን ዶላር ኣውጥታት የዚ_ቓር ውግያ -- ኣረቦች ፋርሶችን ያሸነፉበት --

Post by Abe Abraham » 11 Feb 2022, 18:29

  • የኣብራሃ ዎ ኣጽባሃ የሓበሻ ሰራዊት የመን ትቶ ከወጣ በጓላ በፉርስ/ፐርዢያንስ ተተካ ። ኣሁን ሳዑዲያ 140 ሚልዮን ዶላር ኣውጥታት የዚ_ ቓር ውግያ -- ኣረቦች ፋርሶችን ያሸነፉበት -- በፊልም እየቀረጸች ናት ። ያለፈውን ወደ የኣሁኑ ሁኔታ ለጥፎ በማቅረብ የፕሮፓጋንዳ ስራ እየተሞከረ ነው የሚሉ ሰዎች እየተሰሙ ናቸው ።