-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ^^^(((JUST IN)))^^^Video News Of:በርሃሌ በኣሸባሪ-ህወሃት አስከሬን ተሞላች የቀጠለው እልህ አስጨራሽ ውጊያ:-ኣሸባሪ-ህወሀት ጅቡቲ ጫፍ ደርሷል!!! WEEY GUUD
ጁንቲቶች ጀግናው ጀነራል ባጫ ደበሌን ከስልጣናቸው ተባርረው ዲፕሎማት እንዲሆኑ ያደረግነው እኛ ነን ይላሉ ። እንደምናየው በፊልድማርሻሉ ብርሃኑ ጁላም ተመሳሳይ ሙከራ ኢያደረጉ ናቸው ።
ትግሬዎች እንደሚሉት ሳተርፊልድ የጁንታው ሰራዊት እንደ ቀድሞው ተገቢ ዝግጅት ኣድርጎ ኣማራና ኣፋርን እንዲያጠቃ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የድሮንና የኣየር ሃይል ጥቃት እንዳይፈጽምበት ትእዛዝ ኣሳልፎ ነበር ። የቪድዮው ዘገባ ስለ ቁፈራና የጦርነት ዝግጅት ሲናገር በዛ መሰረት ነው ።