የአማራ ብልጽግና ፓርቲ (አብፓ) ባለስልጣናት ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ የሚሆነው የፓርቲውን ገንዘብ ዘረፈው መከፋፈላቸው ተጋለጠ!!
የአማራ ብልጽግ ና ከፍተኛ ባለስልጣናት ወያኔ ወደ አዲስ አበባ እየገሰገሰ በነበረበት ወቅት "ጨዋታ ፈረሰ፣ ዳቦ ተቆረሰ" በማለት ለቤተሰብ ማሸሻ እና ወደ ውጭ መላኪያ በሚል ተንካሻ ምክንያት በአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) ተቀምጦ የነበረው መጠኑ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ የፓርቲውን ብር ተከፋፍለው መዝረፋቸውን ኢትዮ 360 የደረሰው መርጃ አጋለጠ!!
ብሩን የተከፋፈሉ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ (አብፓ) ባለስልጣናት
1ኛ. አብርሃም አለኸኝ - የአብፓ ጽ/ቤት ኃላፊ 8.0 ሚሊዮን ብር
2ኛ. ደሳለኝ በላይ - የአብፓ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ 8.0 ሚሊዮን ብር
3ኛ. ጎሹ እንዳላማው - የአብፓ የአደረጃጅት ኃላፊ 8.0 ሚሊዮን ብር
4ኛ. ፍስሃ ደሳለኝ - የአብፓ የአደረጃጅት ም/ኃላፊ 4.9 ሚሊዮን ብር
5ኛ. አማኑኤል * - የአብፓ የወጣቶችና ስፖርት ዘርፍ የአደረጃጅት ኃላፊ 4.9 ሚሊዮን ብር
6ኛ. ደሳለኝ * የአብፓ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ 1.3 ሚሊዮን ብር
7ኛ. ፍቃዱ ዳምጤ - የአብፓ የኦዲትና ቁጥጥር ኃላፊ 1.5 ሚሊዮን ብር
8ኛ. ጌትነት * - የአብፓ የፋይናንስ ኃላፊ 8.0 ሚሊዮን ብር
9ኛ. * * - የአብፓ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ 4.9 ሚሊዮን ብር
10ኛ. ጥላሁን * - የአብፓ የአደረጃጀት ዘርፍ ም/ኃላፊ 4.0 ሚሊዮን ብር
11ኛ. ባህሩ * - የአብፓ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ 1.5 ሚሊዮን ብር
12ኛ. አገኘሁ ተሻገር - የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ 9.0 ሚሊዮን ብር
በተጨማሪም ቁጥራቸው 28 የሚሆኑ መካከለኛ እና ዝቅተኛ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ (አብፓ) የአመራር አባላት እንደየደረጃቸው የሚሆን የፓርቲውን ብር ተከፍሏቸዋል!!
ምንጭ Ethio 360 ዛሬ ምን አለ? ፕሮግራም Feb 8 2022
https://youtu.[media]be/Tkc0Cwa5ui4?t=4033[/media]