Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15486
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: OPINION:ኦሮሚያ ላይ "ኦነግ አማራ ገደለ" የሚል ጫጫታ ከየአቅጣጫውና ከየሚድያው በ1ሰአት ውስጥ ጭምር ሆን ተብሎ ይስተጋባል።ግን ለምን? ገዳዮቹ እነማናቸው?የፖሌቲካ ፍጆታውስ ምን

Post by Abere » 07 Feb 2022, 10:46

ተዋወቁት! ኦሮምኛ ተናጋሪው ወያኔ yaballo ይባላል። ታላቅ ወንድሙ የአጋዚ ባልደረባ ከአመታት በፊት የአንድት ኦሮሞ እናት ልጇን ከገደለ በኋላ እሬሳው ላይ እንድትቀመጥ ያደረገ ነው። ኦሮሞ ለመምስለ ይጥራል ግን አያምርበትም።