በመስሪያ-ቤቱ ሙስና ኣለ !!
እኔም በቤቴ ሙስና ኣለኝ !
ትልቅ ነው ወይስ ትንሽ ?
ትልቅ : ስጋም ይበላል !
ውሻ ነው መሰለኝ !!
I prefer direct and clear words. ሌብነትና ማጭበርበር ( the most beautiful and expressive Amhara word, no English equivalent which rival its versatility ) ከሆኑ ሙስና ብለህ ስትጠራቸው ሁለቱ ቃላቶችን እንደ በሙስና የሚባል ኣንሶላ የሸፈንቻቸው ይመስላል ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00