Please wait, video is loading...
የታማኝ በየነ ሚስት የምትመራው የሽብር ቡድን ጥቃት ከማድረሱ በፊት በቁጥጥር ሥር ዋለ
እነዚህ ሰዎች ግን አሁን ደንስው እኮ ልባቸው ወልቋል:: የዳንስ ሕግ አስከባሪ(ፖሊስ ) ቢኖር በዚህ ሽብር በሚፈጥር ዳንሳቸው በትንሹ የ25 ዓመት ፅኑ እስራት ይፈረድባቸው ነበር:: Shame on you Tamagn Family
Re: የታማኝ በየነ ሚስት የምትመራው የሽብር ቡድን ጥቃት ከማድረሱ በፊት በቁጥጥር ሥር ዋለ
አንተ ቆርፋዳ ምቀኛ እያማረህ ይቅር!
Re: የታማኝ በየነ ሚስት የምትመራው የሽብር ቡድን ጥቃት ከማድረሱ በፊት በቁጥጥር ሥር ዋለ
ዘመናት የተሻገረው የታማኝና የፋንቲሽ ፍቅር !!!በምቀኛ አይን አፈር ይግባ !!
ምቀኛ የራሱን ውድቀት እንደ መስቲካ ያኝክ !! ፋንቲሽ የሴት ውብ የሴት ምሳሌ የቤቷ ወጋግራ የሴት ጀግና !!
ምቀኛ የራሱን ውድቀት እንደ መስቲካ ያኝክ !! ፋንቲሽ የሴት ውብ የሴት ምሳሌ የቤቷ ወጋግራ የሴት ጀግና !!