Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42893
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ መዝሙር - New song by first lady Zinash Tayachew

Post by Horus » 02 Feb 2022, 23:23

temari,
ቀዳማዊት እመቤት ቆንጆ ድምጻዊት ለመሆኗ ጥርጥር የለውም። የራሷን ነጻ ሙያ ፈጥራ በድምጻዊት አርቲስትነት ብትታወቅ አያስገርምም። ግን #nomore #በቃ ንቅናቄን ከእግዚአብሄርና ከሃይማኖት አያይዛ መቀኘቷ ለባሏ ፖለቲካ የሚያበረክተው ጥቅምና የሚያስከትለው ችግር ወደ ፊት ይታያል። መዝሙሩ በግልጽ በአሜሪካ ሽንፈት ላይ የዘረፈችው ዜማዊ ቅኔ መወድስ ነው!

Post Reply