Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የፌደራል መንግስት እንደምሽት ቤት ሰተት ብሎ የሚገባበት ቤት የበአድን አማራ አስተዳደር ብቻ ነው

Post by TGAA » 02 Feb 2022, 00:40

የበአድን ጉዶች
ይህንን ስደረድር በአድኖች አማራን ለመጨቆን በበረከት በየቦታው የተዘረጋውን የአስተዳደር መንቆ በመዘንጋት አይደልም ፤ ወይንም ከሚያገለግሉት የጊዜው የፈደራል መንግስን ከያዙት ወያኔም ይሆን ጽንፈኛ ኦሮሞዎች ለጥሩ ስራችው የምያገኝትን ድጋፍን ተመርኩዘው አማራ ህዝብ ላይ የምያመጡትን ጥቃትም በመዘንጋት አይደልም ፤ እንዲሁም ከነርሱ ጋር በሚነሳ ፍልምያ የአማራን ህዝብ ለመብላት ያሰፈሰፉ ጠአልቶቹንም በመዘጋት አይድለም ፤ ማንኛውም አይነት ትግል እነዚህን ሁኔታዎች ባገናዘበ መልኩ ነው መካሄድ ያልበት፡፡
1 . የበአድን ባለስልጣናት በፌደራል ያላቸውን ስልጣን በወያኔ ወይንም በኦሮሞ ብልጽግና የተሰጣችው እንጂ የአማራን ትልቅ ህዝብ ተወክለው ያገኝት መሆኑን በጭራሽ የሚያስቡት አይመስልም፤ ያንን ስልጣን ለመጠበቅ እንደ ሀገር ባለቤት ሳይሆን እንደ ሎሌ አገልግለው ጉበዝ ጎሽ መባልን ነው የሚሹት ፤
2 በአማራ ስር ያሉ አስተዳደሮችን እንኳን አደራጅተው ህዝቡን መከላከል እንኳን አይችሉም ፤ የአጣዬ ውድመት ከዚያ በኋላ ፤ አንድ የበአድን መሪ ሄዶ እንኳን አልጎበኝም ወይም ንግግር አላደረገም ፤ በየጊዜ በኦሮምያ ለሚጨፈጨፈውማ አሰተዳዳሪውን ጠርቶ ካባ ሸልሞ ይመልሳል ፡
3 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጦር ሲወጋ ኢትዮጵያ ተወጋች ብሎ መጀመርያ ድርሶ ሰራዊቱን ላተረፈ ህዝብ ፤ የጥሞና ግዜ ብሎ ከትግራይ ተዝረክርኮ ደጀኔ ወደሚለው አማራና አፋር ሲያፈገፈግ ፤ የአማራን ህዝብ ለወያኔን መድፍ አጋልጦ ፤ ህዝቡን አስታጥቆ እራሱን እንዲከለከል ባለማድረጉ አማራ ላይ ስንት ጦስ በበአድን ምክንያት ሊደርስ ችላ
4 ሀብቱ ንብረቱ ህይወቱ የተጎዳው የአማር ህዝብ ትንፋሽ ሳይወስድ አብይን አይሆንም ብለው ተቃውማቸውን አስምተው ከህዝቡ ጋር እንደመቆም ፤ የሚወሰደው እርምጃ ፤ እነስብሀትንም ሆነ አሁን ከኋላ የሚፈተለው ድርድር ላይ አንሳተፍም ፤ ውሳኔው የአብይ ነው ለሚመጣው ችግር ሁሉ እርሱ ነው ሀላፊው ብለው ተቃውማቸውን አሰምተው ከህዝባቸው ጋር እንደ መቆም ፤ አጎብድደው ህዝቡን ለማስጎብደደ እየዳከሩ ነው ፤ ሳምንት በፊት እንዳትዋረድ ከወያኔ ጋር ተፋለም ሲሉ እንዳልነበር አሁን በሳምንት ተቀይረው በአብይ ሙዚቃ ይደንሳሉ ፤
5፟ በየቦታው አማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን ግፍ ከአብይ ይበልጥ በአድኖች ናቸው ድምጹ እንዲዋጥ እያደረጉ ያሉት ፤ አሁን ወያኔ ትግራይ ህዝብ ላይ አስር ሰው ቢገደልበት በሺህ አባዝቶ ጩሀቱን በአለም አስር ግዜ ያዞረው ነበር ፤ በዚህ ስራቸውና ዝምታቸው አማራ ልክ እንደ ዱር ጅግራ ኢላማ እንዲሆን ያደረጉት
6 የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አንዱ የጥቃት ሰለባ የሆነችበት ምክንያት የኦሮሞ ጽንፈኞች ኦርቶዶክስንና ባንዲራውን የአማራ አድርገው ነው የሚያጠቁት ነገር ግን በየፌደራሉ ቁጭ ብለው የፊደራሉን ወበር የሚያሞቁት ወንበራችው ስለተመቻቸው አፍቸውን ዘግተው ፎቴ ያሞቃሉ ፤
የአማራ ህዝብ በህዝብ ብዛቱና በኢትዮጵያዊ አሰተዋጾው ቦታና ክብሩ በፊደራል መንግስት ውስጥ እኩል ድርሻውን እeስካላገኝ ድረስ ፤ በየጊዜው የሚለዋወጡ የፊደራል መንግስ ባልስልጣናትን ፈት እያየ የአማራን ህዝብ መብት ማስጠበቅ አለመቻል ብቻ ሳይሆን ፤ ይህ ልፍስፍስ አቋሙ በሌሎች ኢትዮጵያዊና በህዝብ ብዛቱ ከኛ ጋር ቆሞ ለመብታችን ይሟገትልናል ብለው ከሚጠብቁ ሁሉ ፤ እራሱን የማይከላከል ህብረተሰብ ለኔ ምን ይሰራልኛል የሚል ንቀትን ያመጣል ፤ የቅርቡ የደቡብ ዞን አሠተዳዳሪ ይህንን እውነታ ነው የተናገረው ፤ የአህያ ባል ከጅብ አያድን ነው የሚባለው ፤ ለዚህ ሁሉ ትልቁ ደንቃራ ባለማሰለስ የበአዴን የሰንበሌጥ ወገብ ነው፤
ወያኔን ለመዋጋት በርእሰ ጥሪ ተደጎለት በራሱ ሰንቆ ፤በራሱ ታጥቆ ፤ ልጅ ሚስቱን ትቶ ለዘመተ ፋኖ ፤ ከጦር ሜዳ ሲመለስ አንድ የአማራ አስተዳደር እንኳን ደህና መጣችሁ ብሎ እንኳን አልተቀበላቸውም ፤ ይህ የውርደት ውርደት ነው ፤ እንዳንዋረድ ተዋጋ ብሎ ጠርቶ ውርደቱን ቀርፎለት የመጣው ሰው ጀግናዬ ብሎ እንደመቀበል ፤ እንደ ተመስገን አይነቱ ቀፎ ፤ አዲስ አባባ መድረክ ስጦታ አድርጎ ስለቆጠረው አማራ ፋኖን ይሳደባል ፤ እነዚህ ሰዎች አእምሯችው ከምን አይነት ማቅማ እንደተሞላ መፈተሽ ያስፈልጋል ፡፡

Right
Member
Posts: 4849
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የፌደራል መንግስት እንደምሽት ቤት ሰተት ብሎ የሚገባበት ቤት የበአድን አማራ አስተዳደር ብቻ ነው

Post by Right » 02 Feb 2022, 01:10

TGAA,
How can we help the Amahara people and Fano?
Can anyone one give us a hint? I don’t want to give money to Tamagne Beyene. I am really touched and saddened by what really happened to Wello and N Shewa. And the displaced and killed in other parts of the country. I am not even an Amhara. A website or a reliable NGO would help.
Very saddened. It remind me about the Jews of 1930.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የፌደራል መንግስት እንደምሽት ቤት ሰተት ብሎ የሚገባበት ቤት የበአድን አማራ አስተዳደር ብቻ ነው

Post by kibramlak » 02 Feb 2022, 04:56

እዚህ አአ የተቀመጡት በድኖችንማ ተዋቸው፣፣ በተለያየ ሱስ የተጠመዱ አንጎለቢስ ገረዶች ናቸው፣፣ የአማራ ህዝብ እነዚህን አዛባዎች ነው ማስወገድ የሚገባው፣፣ I don't know if there is a possibility to set a motion for vote of confidence. Maybe millions of petition need to be collected to ask their removal. Its wide open clear that they are allying with the enemy
TGAA wrote:
02 Feb 2022, 00:40

Post Reply