Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Video Of:ሚስጥራዊው የሳይበር(Cyber)ቡድን:-"የአማራን ፖለቲካ የሚበጠብጠው ማነው"???(((MUST WATCH)))!!! WEEY GUUD !!!

Post by Wedi » 01 Feb 2022, 10:28

tarik, እነዚህ ስማቸው ከላይ የተነበውን የጻፈውት የብአዴን ካድሬዎች ናቸው!! ለምሳሌ በመጀመርያ ስሙ የተጠቀሰው ቹቹ አለባቸው ማለት ቀድሞ ብአዴን የነበረና ከተባረረ ከብዙ አመታት በኋላ አገኘሁ ተሻገር መልሶ ወድ ብአዴን አምጥቶት ከፍተኛ ስልጣን እና ደሞዝ እየከፈለው (ከ15 እስከ 20 ሺህ ብር በወር ከነጻ ቤት እና ውሎ አበል ውጭ እየተከፈለው) የብአዴንን የሳይበር ፕሮፖጋንዳ እንዲመራ የተሾመ የብአዴን አህያ ነው፡፡ በአጠቃላይ እነዚህ በዚህ ፕሮግራም ላይ ያለው ጽሁፍ የጻፉ በሙሉ በቀጥታም ይሆን በተዘዋወሪ የብአዴን ተቀጣሪ ካድሬዎች ናቸው!!

Post Reply