Shocking: Must Watch: ዓብይ አህመድ ማዘጋጃ ቤት ሲጎበኝ አዳልጦት የወደቀበት ቦታ ላይ የመታሰቢያ ሐውልት ሊሠራ ነው
ይገርማል የአበደች ደደቤ ማጎብደድ !
Re: Shocking: Must Watch: ዓብይ አህመድ ማዘጋጃ ቤት ሲጎበኝ አዳልጦት የወደቀበት ቦታ ላይ የመታሰቢያ ሐውልት ሊሠራ ነው
ለማዘጋጃ ቤት እድሳት ከወጣው 2.5 ቢሊዮን ብር ውስጥ የዓብይ አህመድን እግር ለመጎተት የወጣው ወጪም ተካትቷል:: በነገራችን ላይ ደመቀ መኮንን እኮ የጣናን የእንቦጭ ወረራ ለማየት በሄደበት ወቅት አዳልጦት ጭቃ ውስጥ ገብቶ ነበር :: ለእሱም ማስታወሻ ሐውልት ይሠራ ይሆን?
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Shocking: Must Watch: ዓብይ አህመድ ማዘጋጃ ቤት ሲጎበኝ አዳልጦት የወደቀበት ቦታ ላይ የመታሰቢያ ሐውልት ሊሠራ ነው
ዓብይ አህመድ እኮ ማዘጋጃ ቤት ሲጎበኝ አስነጥሶም ነበር ስለዚህ ያስነጠሰበት ቦታ ላይም የመታሰቢያ ሐውልት ቢሠሩ ጥሩ ነው የሚል አስተያየት አለኝ :: እናንተስ ምን ትላላችሁ ?
