Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 04 Sep 2021, 19:29
Wondering what Redwan Hussien, #AbiyAhmed’s mouthpiece said about the Al Nejashi Mosque picture he is handing to Somaliland’s Musa Bibi. Did he also talk about the other pictures of the same mosque damaged under his govt’s #TigrayGenocide?
Please wait, video is loading...
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 30 Jan 2022, 19:07
አፍርሰህም .. ኮርተህም ..
አረቦች የንጉስ አልነጃሺን ውለታ ከቶም አይዘነጉትም። የእስልምና ፥ የታሪክ ፥ የመልካምነት በችግር ወቅት የተደረገ በጎ ምላሽ አብነት አድርገው ይመለከቱታል። የንጉስ አልነጃሺ ታሪክ ብቻውን ለኢትዮ-አረብ መልካም ግንኙነትና ዲፕሎማሲ በቂ ነበር። እንደ አንድ ትልቅ የዲፕሎማሲ ካርድ መጠቀም ይቻል ነበር።
የንጉሥ አልነጃሺን መስጅድ አፍርሰህ በእሳቸው ታሪክ ልትኮራ አይገባም። እስልምና በቅድሚያ ኢትዮጵያ ነው የገባው እያልክ ትግራይን ልትረሳ አትችልም።
ለነብዩ (ሰ.ዓ.ወ) ባልደረቦች በችግር ሰአት ከለላ የሰጠችውን ትግራይ አጎሳቁለህ ፥ህዝቡን አስርበህ ፥ ከተሞቿን በጦርነት አውድመህ ፥ የሰብዓዊ እርዳታ እንዳይገባ ከልክለህ ስለ ንጉሥ አልነጃሺ ያማረ ስብዕና ልትገልጽ አትችልም።
ስትቸገር በእሳቸው ታሪክ ተመፃድቀህ ሲደላህ ደግሞ መስጂዳቸውን የተኩስ ኢላማ መለማመጃ አድርገህ በሁለት ቢላ መብላት አይቻልህም። አልነጃሺ የትግራይ የረጅም ዘመን ታሪክ አንዱ አካል ነው። ትግራይ ለአይሁድም ለክርስትናም ለእስልምናም ውለታዋ ደማቅ ነው። ይህ የማይካድ ሀቅ ነው !!
Finfinne Times
Please wait, video is loading...