-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
ደብሪጭ፥የድሮ የመከላከያ ሚኒስተርና ኣንዳንድ የኣማራ ኤሊቶች ሰሜን ጎንደርን ለትግራይ ለመሰጥ ይፈልጋሉ። በዚ መሰረት ፋኖን መወንጀልና ትጥቁን ማስፈታት ሆን ብሎ እየተሰራበት ነው።
ደብሪጭ፥የድሮ የመከላከያ ሚኒስተርና ኣንዳንድ የኣማራ ኤሊቶች ሰሜን ጎንደርን ለትግራይ ለመሰጥ ይፈልጋሉ። በዚ መሰረት ፋኖን መወንጀልና ትጥቁን ማስፈታት ሆን ብሎ እየተሰራበት ነው።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ደብሪጭ፥የድሮ የመከላከያ ሚኒስተርና ኣንዳንድ የኣማራ ኤሊቶች ሰሜን ጎንደርን ለትግራይ ለመሰጥ ይፈልጋሉ። በዚ መሰረት ፋኖን መወንጀልና ትጥቁን ማስፈታት ሆን ብሎ እየተሰራበት ነው።
- የቢቢሲ የደብሪጭ ቅድመ-ሁኔታዎች ዝም ብለው የቀረቡ ኣይደሉም ። ሰውየው በኦቦሳንጆ ይሁን ሳተርፊልድ የሚተላለፉለት ሃሳቦች መሰረት ኣድርጎ ነው ትንሽ ድመት ኢያለ እንደ ኣንበሳ ሆኖ የቀረበው ። ኣይዞህና የኣማራ መሬት እንሰጠሃለን የሚሉት ሰዎች እንዳሉ የሚያጠራጥር ኣይደለም ። እኔ ኣሜሪካ በማንኛውም መንግስትና ህዝብ ባለው ኣገር ሄዳ በእንደ ሳተርፊልድ በመሰሉ ሰዎች " ልብሳችሁ ኣውልቁልኝ ፡ ኮንዶም ኣምጥሉኝ " ስትል ሰምቼ ኣላውቅም ። ኣዎ ኣሜሪካ ትገድላለች ትዘርፋለች ታስራለች ትጨፈጭፋለች ሆኖ ግን " ልብሳችሁ ኣውልቁልኝ ፡ ኮንዶም ኣምጡልኝ " ስትል ለየት ያለ ነው ። ሳልገድልህ በሂወትህን ኢያለህ ላዋርደህ ማለት ስለሆነ ።