Please wait, video is loading...
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስለ የህወሓት የበላይነትና መበላለጥ
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ሀቁን ሲናገሩ ===================== የህወሓት የበላይነት የሚባለውን አልቀበልም፣ ህወሓት ከሌሎቹ በዕድሜም በጥንካሬም የተሻለ ነው፣ ጠንካራ የድርጅት ዲስፕሊን ያለው እና አባል እየለቃቀመ ከተሰበሰበ ድርጅት ይልቅ ጠንካራው የተሻለ ነበር ቢባል አይገርመኝም፣ ህወሓት ብቻ ነው ጥፍተኛ የሚሉ አመራሮች ህሊና የላቸውም ፣ ኢህአዴግ ይቅርታ ጠይቛል ስለዚህ ህወሓት ብቻውን ሊጠየቅ አይችልም በየክልሉ ለነበረው ጥፍት ሁሉም ይጠየቃሉ።