-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: The Lords Prayer in Geez, Tigrinya, Amharic, Sodo Guragegna
Noble Amara,
ጥቂት እርማቶች (ኮምፒዩተሩ የጉራጌኛ ፊደል ገበታ ፕሮግራምድ ስላልሆነ) ያሳሳተውን ላሳይህ
መጀመሪያ የቋንቋው ስም ክስታኔኛ ነው ። ሶዶ የቦታ ስም ነው እንጂ የህዝቡም የቋንቋውም ስም አይደለም፣ ሕዝብ በቦታ ሊጠሩ ይቻላል ፣ በዚያ መሰረት ሶዶ ጉራጌ ከተባለ ትክክል ነው ። ሶዶ ክስታኔ ማለት ስህተት ነው ። ሶዶ ጉራጌ ወይም ክስታኔ ጉራጌ ማለት ትክክል ነው ። ቋንቋው ግ ን ሁልግዜ ክስታኔኛ መባል አለበት ። ሶዶኛ የሚባል ቋንቋ የለም ።
የአማርኛው 'እ' በክስታኔኛ 'ኧ' ነው ፤ ምሳሌ 'እኔ' = 'ኧዲ' ፤ 'እመጣለሁ' = 'ኧመጣው' ' እቀመጣለሁ' = 'ኧቶናው'
የአማርኛው 'ይ' በክስታኔኛ 'ዬ' ነው፤ ምሳሌ 'ይሁን' = 'ዬሁን' ኬር ዬሁን። 'ስምህ ይቀደስ' = 'ስምደ ዬትቀደስ'
'አሜን = 'አሚን' ምሳሌ 'ኬር ዬሁን አሚን'
እግዚአብሄር ይስጥልኝ ! እዝጌር ያብሊ !