Shocking: ትግራይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ምርኮኞች በቀን 900 ኩንታል ስንዴ እየበሉ ነው ተባለ
እነዚህን ምርኮኞች ምን እናድርጋቸው ? የአንበጣ መንጋ እንኳን ይሄንን ያህል ሰብል አይጨርስም
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Shocking: ትግራይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ምርኮኞች በቀን 900 ኩንታል ስንዴ እየበሉ ነው ተባለ
- ስንዴው የትግራይ ኣይደለም ። የኣለም ማህበረ-ሰብ ያበረከተው ነው ። ትግራይ እንኳን ስንዴ ሊኖራት በትግርኛ ስንዴ ምን እንደሚባል ኣታውቅም !!!! ብሓንዳይ ጌርካ ላብ ስንዳይ ዋይ ዋዮ በለ ሓው ዲጂታል !!!
ኣታዮ ግዛዕ ' ኮፊ ' ብትግርኛ ስሙ እንታይ እዩ ? ግዛዕ፥ ቡና እምበይ እንታይ ክበሃል ደኣ ። ኻሊእ ለይፈልጥይ።