Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42893
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የባላገሩ አብርሃም ወልዴ ሰርግ በጃን ሜዳ! ለምን?

Post by Horus » 15 Jan 2022, 21:37

እንይህ በምስጢር ለሰፕራይዝ የተያዘ ሰርግ ሙሉ ስጦታዎቹና ገቢው በሚሊዮኖች ይሆናል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን 100% በጁንታው ወረራ ለተፈናቀሉ ማቋቋሚያ እንዲሆን ጠይቀዋል ሙሽሮቹ! እጅግ ብዙ ዲአስፖራም ይገኛል ተብሏል ።

ሰርጉ እንዳለ የባላገር ባህል የሚኖረው ይመስለኛ! ታዲያ ለምን በጃንሆይ ሜዳ ተደረገ? ፈረስ! ፈረስ ! ይህ የእኔ ግምት ነው እሱም የሚስቱ ቤተሰምብ የፈረስ ባለ ባህሎች ናቸው! ይህ ይሆናል ብዬ ዕጠብቃለሁ!! አብሪሽ የኢትዮጵያ እንቁ !!! ግነን ንገስ !!!




Last edited by Horus on 15 Jan 2022, 22:58, edited 1 time in total.








Horus
Senior Member+
Posts: 42893
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የባላገሩ አብርሃም ወልዴ ሰርግ በጃን ሜዳ! ለምን?

Post by Horus » 16 Jan 2022, 14:25

Abraham wolde - the gift of Ethiopia, an epitome of talent, discipline and success!

Post Reply