ፈረንሳያዊው /French man/ የአማራ ሀይሎች እስረኞችን በፈታው መንግስታዊ ውሳኔ ተሳትፈዋል በማለት ሲገለጽ፤ እነዚህ የአማራ ሀይሎች አመክኖ/logic/ ና ሞራልም ያሌላቸው ናቸው አለ
ፈረንሳያዊው /French man/ የአማራ ሀይሎች እስረኞችን በፈታው መንግስታዊ ውሳኔ ተሳትፈዋል በማለት ሲገለጽ፤ እነዚህ የአማራ ሀይሎች ስነ-መክኖ/logic/ እና ሞራልም ያሌላቸው ናቸው በማለት ገለጸ፡፡ ፈረንሳያዊው ሬኔ ልፎረት /Rene Lefort/ የአማራ የማወናበድ ስልት በሚገባ የገባው ሰው ይመስላል፡፡ እንዲህ ሲልም ያጋልጣቸዋል፡፡