Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15480
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ካልደፈረሳ አይጠራም ይሉ ዘንድ <የአማራ ጥላት ተከሰተ> - ይህ ለአማራ መልካም አጋጣሚ ነው። ጥላትን ማወቅ ጥላትን የማሸነፍ ያህል ዋጋ አለው።

Post by Abere » 08 Jan 2022, 16:32

ካልደፈረሳ አይጠራም ይሉ ዘንድ <የአማራ ጥላት ተከሰተ> - ይህ ለአማራ መልካም አጋጣሚ ነው። ጥላትን ማወቅ ጥላትን የማሸነፍ ያህል ዋጋ አለው።አሁን እርቃኑን ወጥቶ አዎን ጥላት ነኝ ሲልህ እንደ ውለታ ቁጠረው። 3 አመት የበሬ ካራጁ ህይወት ያሳለፍከው አማራ ህዝብ አሁን በውታፍ ነቃዮች ተይዘህ ከነበረው ምጥ ተገላግለሃል። ብልጽግና ኦነግ ጠላትህ ነው። ከወያኔ ጋር ደምረው። ወያኔን ድል ስታደርግ ድልህን እየነጠቀ ለወያኔ የሚያስተላልፈው ብልጽግና ኦነግ ነበር - ይህ ሃሜት ነበር አሁን ግን ወፈፌው መሪያቸው አብይ አሳይቶሃል። ስለሆነም የምትኖርባት ኢትዮጵያ የአንተ መታደኛ እና መገደያ እንጅ የእኩልነት ስላለደለች ህግም መንግስትም ስለሌላት በፊት አንተ የምታውቀው ህገ-መንግስት ስለሌለ አሁን የእራስህን እድል የምትወስነው እራስህ አነተ ነህ። መንግስት የለህም እራስህ መንግስት ነህ - ህግን እራስህ አስከብር። ጥንታዊ እርስት እና ህዝብህን ከወያኔ ጋር በሰሜን የሚደረገውን ውጊያ በእራስህ ምራ። መጭዎች አመታት የጦርነት ጊዜዎች ስለሚሆኑ ቅርጽ ያለው መንግስትም ስለማይኖር በሰፊው ለውጊያ ተዘጋጅ። It is a blessing in disguise. No freedom is free. Knowing an enemy is 50% of winning the fight. TPLF is an easy match for Amhara people; so is OLF. Ethiopian can not share a country or a dream with TPLF and OLF.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ካልደፈረሳ አይጠራም ይሉ ዘንድ <የአማራ ጥላት ተከሰተ> - ይህ ለአማራ መልካም አጋጣሚ ነው። ጥላትን ማወቅ ጥላትን የማሸነፍ ያህል ዋጋ አለው።

Post by TGAA » 08 Jan 2022, 17:59

Statute observation. Abiy for once united the Amharas and Ethiopians. He didn't know it Weyanes no matter how long it takes they will have his head on a silver platter, the sad part is he betrayed the Ethiopians who died believing that he is the Ethiopian leader worthy of defending. It requires a divine intervention to recognize a charlatan backstabber as Abiy; the war and the upheaval will continue though Amharas now know that they are the guarantor of their fate. 40,000,000 strong they have been vacillating thinking the umpire is an Ethiopian who renders equal justice for all, giving him the benefit of the doubt with all his missteps, till the umpire came out without a clad. With Shimles's 400000 militia ready, with Tigrian and Amharas exhausted, his cocky pretension, he thought, doesn't warrant the effort. Good for him. He set free the disoriented, including yours. Convince or confuse arrived at its breaking point, freeing all.

Post Reply