የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
ይህ የመንግስት ጥያቄ ነው። መንግስት (እስቴት) እና አገዛዝ (ሪጂም) ይለያያሉ። የትግሬ አገዛዝ እስከ ወደቀበት 2018 ድረስ የነበረው የኢትዮጵያ መንግስት (እስቴት) የጎሳዎች ከበርቴና ንዑስ ከበቴዎች ጥርቅም ቅንጅት ነበር ። አገዛዙ፣ የመለስ አገዛዝ (ሪጂም) በሞላ ጎደል የትግሬ ጎሳ ሪጂም ነበር።
ከበርቴዎቹ ብሄራዊ የግል ከበርቴና ንዑስ አለ፤ በመንግስትና ሪጂም ስልጣን ላይ ያሉት የቢሮ ከበርቴና ንዑስ ከብርቴዎች አሉ ። ሁሉም የጎሳ ከበርቴዎች ናቸው። በመንግስት ስም ቀረጥና ኪራይ ሰብሳቢ ብቻ ሳይሆን ያገሪቱን መሬት ይቆጣጠራሉ፣ በመንግስት ስም ያገሪቱን እርሻና ኢንዱስትሪን ይቆጣጠራሉ ። ስለዚህ እነዚህ የጎሳ ከበርቴዎች ሁሉ መንግሳታዊ ከበርቴዎች ናቸው ፤ እስቴት ቡርዡዋ ናቸው ።
ስለዚህ ነው በያንዳንዱ ጎሳ ውስጥ የፈሉት የጎሳ ከበርቴና ንዑስ ከበርቴዎች በትግሬ ጎሳ ንዑስ ከበርቴ የዛሬ 30 አመት የቆመው የጎሳ ሰርዓት እንዳይለወጥ የሚከላከሉት። የትግሬ ብቸኛ ሪጂምና በትግሬ የጎሳ ቁጥጥር ስር የነበረው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከተናጋ በኋላ፣ ትግሬን የተካው የኦሮማራ የጎሳ ከበርቴ የኢትዮጵያ ብሄረተኛ ሪጂም እንዲሆን ያስገደደው ነገር አለ ። እሱም ከትግሬ ጎሳ ከበርቴ፣ ከግብጽ እና አሜሪካ መንግስት የተቃጣበትን አደጋ ለመቋቋም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ህልውና ዘመቻ በማስነሳት መንግስቱን ወደ ኢትዮጵያ ብሄረተኘት እንዲጠጋ ገፍቶታል።
አሁን ትግሬ ከተሸነፈ፣ ግብጽና አሜሪካም ያሰቡት ከከሸፈ በኋላ የኢትዮጵያዊነት ንቅናቄ ከጎሳው ፌዴራሊዝም ጋር ፊት ለፊት መፋጠጣቸው አይቀሬ ነው፣ ባቢይ ዙሪያ ያለው ሃይል ግልጽ የሆነ ዝማሜው አሁን በያዘው የአንድ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ርዕዮት ካልጸና ።
በዚህ ምክንያት መንግስታዊ ከበርቴዎቹ ገሚሱ (ባቢይ የሚመራው) ወደ ኢትዮጵያ አንድነትና ኢትዮጵያዊ ብሄረተኘነት ሲቦድኑ ገሚሱ ከበርቴዎች በጎሳ ብሄረተኘነት ጸንተው አሉ። አንዱ በገዢው መደቦች ውስጥ ያለው ቅራኔ ግጭት ይህ ነው ። ባቢይ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሄረተኛ መንግስታዊ ከበርቴና የግሉ ዘርፍ ብሄራዊ ከበርቴ በብዙ መንገድ ትብብርና ቅንጅት አላቸው ።
ይህን መሰል ኢትዮጵያዊ፣ አገራዊ ብሄራዊ የመደብ ትብብር የቅኝ ገዥ ኢኮኖሚ ባለቤቶችን አላስደሰተም። ለምሳሌ ያሜርካና አውሮጃ አለም አቀፍ ከበርቴ ከትግሬ ጎሳ ብሄረተኛ ና ጸረ ኢትዮጵያ ከበርቴ ጋር የተቆራኙት በዚህ ምክኛት ነው።
በአቢይ አህመድ የሚመራው መንግስታዊ የቢሮና ንዑስ ከበርቴ በአገር አዳኝነትና የውጭ ጠላት መካችነት ከስሩ ካሉት ጎሳዎች ቁጥጥር የተወሰነ ነጻነት ስለያዘ (እስቴት አውቶኖሚ) ስላገኘ አንዳንዴ የሚወስዳቸው እርምጃዎች ለብዙ ሰው ግር ያሰኛል ። ለምሳሌ ...
ይህ መንግስት እነጃዋርን፣ እስክንድርን፣ ስብሃት ነጋን ሲያስር ወይም ሲፈታ ያለው ክስተት ይህ የመንግስት አንጻራዊ ተጻነት ነው። ሌላ ግዜ ወደ ዜጋ መደቦችና የግል ብሄራዊ ከበርቴዎች ጋር ሲሻረክ ያለው ክስተት ይህ የመንግስት አንጻራዊ ነጻነት ነው።
በአንድ ቃል ይህ በስልጣን ላይ ያለው በኦሮሞ ከበርቴ የሚመራው መንግስት ከጎሳ መሰረቱ መላቀቅ ስለሚሳነው፣ በሌላ በኩል በግድ ከዜጋ የግሉ ዘርፍ ከበርቴዎች ጋር መሻረክ ስላለበት ሁልግዜ የቅራኔዎች አስተናጋጅ ነው። ለምሳሌ የክልል ልዩ አይሎችና ሚሊሺያዎች በኢትዮጵያ ሰራዊት ስር ለመዋጥ አለመፈለጋቸው የዚህ የጎሳ ከበርቴዎ ውስጥ ያለው ውጥንቅጥ የስልጣንና የሃብት ምንጭ ፍትጊያ ነው።
ይህን የማያባራ ፍትጊያን የሚያቆመው የመሬት ይዞታ ከመንግስት ወጥቶ የግል ሲሆን እና መንግስት ከኢኮኖሚው እንዲወጣ ሲደረግ ብቻ ነው ። እንዲሁን የፖለቲካ ስልጣን፣ ዝናና የክብር ምንጭ ከጎሳ ባለቤትነትና ማንነት ወጥቶ የልዑላዊ ግለሰብ ዜግነት ሲሆን ነው።
ስለዚህ አሁን ያሉት ሶስት የትግል አሰላለፎች ናቸው፤ የመንግስት ክንፍ፣ የጎሳ (ክልል) ክንፍ እና የዜጎች የግሉ ክንፍ ናቸው ።
በአ ሆረስ

Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
Are the Sibhats, the Jawars Abiy's negotiating cards? If so, why not?
https://panafricanvisions.com/2022/01/h ... -ethiopia/
https://panafricanvisions.com/2022/01/h ... -ethiopia/
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
ሆረስ፣
እስኪ አብይ አንድ የተናገረውን ኮት ላድርግልህ እና ያንተን አስተያየት ሸር አድርገኝ (ቪድዮው አለኝ ግን መጫን አልቻልኩም):
"ወንጀለኞችን (በወንጀል ተጠርጥረው የታሰሩትን ማለቱ ይመስላል) በህግ ብይን ሳይሰጣቸው መንግስት እንደፈለገ ሊያስርና ሊፈታ አይገባም፣ ድርድርም ቢያስፈልግ ከፍርድ ውሳኔ በሁዋላ ነው መንግስት የድርድርን ሀሳብ የሚያቀርበው" ይላል
እንግዲህ እንደምናውቀው እነ ስብሀት ነጋ የ ህውሀት አባል እንደመሆናቸው መጠን በአሸባሪ የተሰየሙ ብቻ ሳይሆን በከፍተኛ የጦር ወንጀል የትፕያዙ ናቸው፣ ፍርድም ብይንም አልተሰጠባቸውም፣ እፕብይ በፈለገው ጊዜ ሲፈታ እራሱ ከተናገረው ጋር ሲቃረን፣ ምን ያህል ውሽሸታም እና መሰሪ እንደሆነ ያመለክታል፣፣ ብዙ ሰው ኢትዮጵያን ሲያወድስ መላው የኢትዮጵያን ህብረተሰብ ያከበረ መስሎት ይሳሳታል:
በእርሱ መሰሪነት እና እንዝላልነት በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ነፍሶች አልቀዋል፣ በብዙ ብሊየን የሚቆጠር ንብረት ወድሙዋል፣ በብዙ መቶ ሺወች የሚቆጠሩ ለስነልቦና ስብራት ተዳርገዋል፣፣ አብይ በሰው ህይወት ቀልዷል፣
የነጃዋርን እና የሚደንቀን የነ ስብሀት መልቀቅ የጎሳ ፖለቲካን ነፍስ ለማቆየት ይፕታለመ ነው ብየ እምናለሁ፣ ምክንያቱም በኦሮሙማ የታጨቁት በነጃዋር አይነት ቮካል መሰሪወች ጉልበታቸውን የሚያፈረጥሙበት ይሆናል፣፣ ምክንያቱም የኤሮሙማ አቀንቃኞች አርቲኩሌት የሚያድፕርግ ሰው በብዛት የላቸውም (ከአብይ እና ከጃዋር በስተቀር)፣፣ ስለዚህ የጃዋር መፈታትን የተፈለገበት በኦሮሞ ገዳ የምትመራ ኢትዮጵያ ለመመስረት እንጅ እንተ እንደምታስበው የኡትዮጵያ ዜጋ ነክ ፔለቱካ ላይ መሰረት ለመጣል ነው ብየ አላምንም፣፣ Try to joint the doits if the elements that Abiy has done. In my view, most of the things he gas done are more for PR shows and manipulations for image building. I haven't seen anything that he worked on to ensure sustained peace in the country. የትግራይ ጦርነት በትግራይ እና በአማራ ህዝብ መካከል ለዘመናት የሚቆይ ቁርሾ በመፍጠር የኦሮሙማ የጎሳ ፖለቲካ ማስቀጠል እንደሆነ ነው እምገነዘበው
ከዚህ ሁለ የምገነዘበው አብይ ከጎሳ ፖለቲካ የመላቀቅ አላማ የሌለው እና ዲክቴተር መሆኑን ነው፣ ከሁለት አመት ጀምሮ ባለኝ አስተያየት እስካሁን እፕልተሳሳትኩም

kbramlak
በጥያቄህ ላይ ቀጥዬ አስተያየት እሰጣለሁ ፣ እስከዚያ ይህን ኢንተርቬው ልብ ብለህ ስማው ። 6ቱ ትግሬዎች ለምን ተፈቱ ለምሌው መልሱ እዚህ ነው ያለው ።

ክብራምላክ፣
በፋክት ደረጃ ኢትዮጵያዊያንን ሾክ ያደረገው ጉዳይ የስብሃት ነጋ የባንዳ ቡድን ለምን ተፈቱ የሚለው ነው።
የአቢይ መልስ የሰላም ድርድር ከትህነግ ከነደብረጽዮን ጋር ለማድረግ ነው የሚል ነው ። ዉጊያ ላይ ያሉት እነደብሬ ስለሆኑ በውን ድርድር ያለው ከነሱ ጋር ነው ። የነስብሃት ሚና ምንድን ነው? ምን እንዲያደርጉ ነው የተፈቱት የሚለው አቢይ አልገለጸም ። ግዙፍ፣ ግዙፍ ስህተቱ እዚያላይ ነው ።
አቃቤ ሕጉ ሰዎቹ ስለታመሙ ነው የሚል ነው ። የቱ ነው እውነቱ? እነስብሃት የትህነግ ስራ አስኪያጅ አልነበሩን ይላል ። እኛ እስከ ምናውቀው 6ስቱ ጦረንቱን ተቃውመው ትግሬ ዉጊያ እንዲያቆም ሲሰብኩ አላየንም።
ይልቅስ ይህን ጉዳይ የሚነዱት ዋና ዋና ነገሮች ምን እንደ ሆኑ ላጋራህ፤
(1) በስልጣን ላይ ያለው የጎሳ አገዛዝና የአቢይ አቋም በዚህ ላይ አሁንም የተሳሳተ፣ ያልጠራ መሆኑ፤
(2) የአሜርካ ቁርጠኛ ጣልቃ ገብነትና ያን ቀጠና ለመቆጣጠር ማንኛውም ነገር ለማድረግ መወሰኗ (ኢትዮጵያን መበታተን ጨምሮ)
(3) የትግሬ መገንጠል ጥያቄና አሜሪካ እንደ ደፋክቶ እስቴት ሊደግፋት ተዘጋጅቶ እንደ ካርድ እየተጠቀመት እንደ ሆነ ፣
(4) የአማራ ወልቃይትና ራያ መሬት ጥያቄ
(5) የብልጽግናን አይነት ልዝብ ጎሳ ፌዴሬሽን ሳይሆን አክራሪ የጎሳ ስርዓት በሚፈልጉት መሃል ያለው ፍትጊያ ናቸው ።
(6) የእርዳታ ገንዘብ መቆምና በሚሊዮኖች የሚቆጠረው የቢሮና የጎሳ ከበርቴ የሚከፍለው ደሞዝ መመንመን ነው
እነዚህ ነገሮች ስትመረምር መልሱ ያለው እዚያ ነው። እኔ መፍትሄ ነው የምለውን አንድ ሁለት ብዬ ላቁም ።
ከሁሉ አስቀድሞ አቢይ ይህን ትግሬ የመፍታት ድራማ ዛሬ ማድረግ አልነበረበትም። ፍጹም ግዜው አይደለም ። የትግሬ ውድመት ያደረው ለቅሶና ደም ሳይደርቅ አቢይ ይህን መሰል ደደብ ዉሳኔ መደረሱ ያሳዝናል ። ይህ ሃሳብ በትንሹም ቢሆን ለህዝብ ወጥቶ እስከነ ምክኛቶቹ ግጽነት ያሻቸው ነበር ፣ ይህ ቁጥር አንድ ያቢይ የብስለት ጉድለት ነው ።
የአማራ ቁጣና ፍርሃት ወልቃይትና ራያን ለትግሬ ይመልሳል የሚል ነው ። አቢይ ይህን ካደረገ ከሞላ ጎደል የብልጽኛ ፓርቲ ካማራ ጋር ይቆራረጣል ። የራያና ወልቃይት ጥያቄን የፈጠረው የትግሬዎች የጎሳ ፖለቲካ ነው ። የጎሳ ክልል ባይኖር የወልቃይት ጥያቄ አይኖርም ። ወደፊትም ይህ ችግር የሚፈታው በጎሳ ፌዴሬሽን ፍሬምወርክ ሳይሆን የክልል ሰርዓት ከኢትዮጵያ ተወግዶ ከጎስ ማንነትና ቋንቋ ነጻ የሆነ ድምበር የለሽ ፌዴራል እስትራክቸር ሲቀረጽ ነው ። የአቢይ ቡድን ይህን ወሳኝ ሃሳብ ለህዝብ አቅርቦ እንደ ማወያየት እና የትግሬ ነጻ መንግስትነት ጉራ እንደ ማፍረስ አመሪካና ትግሬዎች ባዘጋጁለት ወጥመድ ውስት ይህና ያን ሲሞክር በራሱ ውስብስብ እርምጃዎ ተጠላልፎ ሊወድቅ ነው ።
የትግሬን ጥያቄ የሚፈታውና የሚያፈርሰው የጎሳ እስትራክቸር ሲፈርስ ብቻ ነው ። ብዙ አማራዎችም ይህ እጅግ ወሳኝ ሃቅ ሊቀበሉ አይፈልጉም። አማራ ይህን የጎሳ ፓርቲና መንግስት እንዲፈርስ ጠይቀው ቢሆን ለ30 አመት በትንሿ ትግሬ አይገዙም ነበር ። ዛሬም አልመሸም። አንዳርጋቸው ጽጌ ይህን እንዴት ማየት ተሳነው?
ዛሬ ጥያቄው የጎሳ ክልሎችና ሰርዓቶች ሳይፈርሱ የሰላም ድርድር የሚባል የጎሳ ከበርቴው ህልም ነው ። ይህ ሁሉ ቀውስና ጦርነት እልቂት አንድ ነገር ነው ምንጩ፤ እሱም መሬት፣ ሃብትና፣ ስልጣን፣ ዝናና ክብር መቆጣጠሪያ መንገድ የጎሳ ይገባኛል ፍልስፍና ነው ። ያ ሲፈርስ ነው የሰላም ውይይት የሚኖረው ።
አቢይ ያን ማድረግ የማይችለው እሱ አሱ የቆመው በጎሳ አደረጃጀት ላይ ስለሆነ ነው ። ኢትዮጵያዊነት የሚባለው አይዲዮሎጂ ብሄራዊ ሌጂቲሜሲ ማግኛ ብልሃት ነው ። ስለዚህ አቢይና ቡድኑ ላይ መደረግ ያለበት ግፊት ከጎሳ ሲስተም እንዲላቀቁ ነው ።
ሌላው ነገር አሜሪካ በምንም አይነት ያፍሪካ ቀንድን ለቻይና አሰክቦ አይወጣም ። አስፈላጊ ከሆነ ትግሬን እንደ ሃርጌሳ ስንዴ እየሰጡ ደፋክቶ እስቴት አድርገው ከቻሉ አሰብን ወስደው የቀይ ባህር ቁጥጥራቸውን ይቀጥላሉ ። የነስብሃት መፈታት ከዚህ ጋር ከተያያዘ አቢይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ግልጽ ማድረግ አለበት ።
ሌላው ማንም የማያነሳው ነገር የኢትዮጵያ መንግስት ምን ያልህ የገንዘብ ችግር እንዳለበት የሚያውቅ የለም። የኢትዮጵያ ወታደር ግዙፍ እይሆነ ነው ። እጅግ ብዙ ገንዘብ ይጠይቃል ። ያቢይ ቢሄቪየር ከዚህ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል ።
ስለዚህ እኔን በጣም ያስቆጣኝና ያሳዘነኝ የነስብሃት መፈታት ታይሚንግ ፍጹም የተሳሳተ ደደብ ውሳኔ መሆኑ ነው ። አቢይ ለ6 ወር የለፋበትን አገር ማስተባበር ባንድ ቅጽበታዊ ስህተተ አፍርሶት ቁጭ አለ!!!

Last edited by Horus on 09 Jan 2022, 04:19, edited 3 times in total.
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
![Cool 8)](./images/smilies/icon_cool.gif)
ይህ መንግስት እነጃዋርን፣ እስክንድርን፣ ስብሃት ነጋን ሲያስር ወይም ሲፈታ ያለው ክስተት ይህ የመንግስት አንጻራዊ ተጻነት ነው። ሌላ ግዜ ወደ ዜጋ መደቦችና የግል ብሄራዊ ከበርቴዎች ጋር ሲሻረክ ያለው ክስተት ይህ የመንግስት አንጻራዊ ነጻነት ነው።
![Laughing :lol:](./images/smilies/icon_lol.gif)
ወደ ዲሞክራሲ የተጀመረው ጉዞ ከ1945 ካልን 75 አመት በ1953 67 አመት አልፏል። ለምሳሌ ቻይና በ1912 ሱንያት ሶን? የተጀመረው በ1949 ሶሽሊሽት ሆና መሬት ለአራሹ ታወጀ በ'ስቴት ካፒታሊዝም' ዛሬ ፋብሪካ በፋብሪካ ሆናለች። ለምን ከተባለ በአውሮፓውያኑ ሰለተፈቀደላት ነው። ዛሬም እንደበፊቱ ቀጥላበታለች። አፍሪካ ወደፊት ያልተራመደችበት ምክንያት በተቃራኒው ስላልተፈቀደላት ነው። ለምን ከተባለ የርካሽ ጉልበትና ጥሬ ሃብት ምንጭ ስለሆነች። ስለዝህም ከ2ተኛ የአለም ጦርነት በፊትም ብኋላም ሰላምና ጦርነት እየተፈራረቀባት የስደትና የድህነት ቀጠና ሆና አለች።
መፍትሄ ፌድራል ወይም አሃዳዊ መሆን አይደለም። አሃዳዊ እንደሚሻል ግልጽ ነው። በተግባር ግን ፌድራል ይመረጣል። የጎሳ ፌድሬሽን ፓለቲካው ብዙ ነው። ምንም ይሁን ምን ሁሉም ቤት ይኑረው! ሁሉም ነጻ ህክምና ሁሉም ነጻ ትምህርት ሁሉም ሰርቶ ይብላ፤ ለሁሉም የመኖር ዋስትና ይኑረው! ስራ ከሌለው ገንዘብ ይሰጠው ወዘተ... እንደ ፈረንጆቹ ሰብኣዊነት የተላበሰ ስርኣት፤ ህዝብ የሚመረጠው፤ ህዝብ የሚያወርደው መንግስት መመስረት ነው። ነጥቡ
ትግሬ ሃብታም ሆነ እከሌ ሃብታም ሆነ ወዘተርፈ ....አይደለም።
ስለ ‘ስቴት’ ቡርዧ ቅብርጥሲዮ... ሲፈልጉ ይታረቃሉ፡ ሲያሻቸው ይዋቃሉ ክክክክክክክክክክክክክክክ ምን አገባህ?
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
የአብይ አህምደ አገዛዝ መርህ ዐልባ ነው። መርህ የሌለው መንግስት መልህቅ የሌለው ጀልባ ነው - ይህ መንግስት ነገሮች እንደመሩት በደመ ነፍስ ይመራል። እራሳቸው ነገሮች በቃህ ሲሉት ይቆማል። አንድ መንግስት በቃል እና በድርጊቱ የማይመሳሰል ከሆነ ይህ መንግስት ህልውና አለው ተብሎ ሊወራም፥ ሊጻፍለትም ትንተናም ሊሰጠው እይቻልም። በእውነቱ ዐብይ አህመድ በእራሱ ህሌና የሚመራ ሳይሆን በባዕዳዊያን ጭንቅላት የሚሾፈር Brain dead (vegetative stage government/ ነው። በስነ-መነግስት ይሁን በዘመናዊ ማኔጅመንት መስፈርት ቢለካ በ3 አመት የመንግስትነት ዘመኑ ያደረሰው ሰብዐዊ ይሁን ቁሳዊ ወጭ ካስገኘው ውጤት አንጻር እጅግ የሚዘገንን ነው። ምናልባት በኢትዮጵያ ታሪክ ትርጉም አልባ /undefined/መንግስት ቢኖር ይህ መንግስት ነው።አሁን ዋና የመወያያ ጉዳይ ኢትዮጵያ እንደት ነው ከዚህ ትርጉም አልባ እና የመንግስትነት መስፍርት ከማያሟል ወፈፌ/loose canon/ ስርዐት የምወጣው።እንደ እኔ አብይ አህመድ የሚገዛው ህዝብ እና አገር ሊኖር የሚችል አይመስለኝም። ይህ ስል መግዛት ከሚችልበት ደረጃ ላይ እየወረደ ስለሆነ።
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
እና ማ ቢሾም፣ ቢተካ የተሻለ ይመስልሃል?Abere wrote: ↑08 Jan 2022, 12:51የአብይ አህምደ አገዛዝ መርህ ዐልባ ነው። መርህ የሌለው መንግስት መልህቅ የሌለው ጀልባ ነው - ይህ መንግስት ነገሮች እንደመሩት በደመ ነፍስ ይመራል። እራሳቸው ነገሮች በቃህ ሲሉት ይቆማል። አንድ መንግስት በቃል እና በድርጊቱ የማይመሳሰል ከሆነ ይህ መንግስት ህልውና አለው ተብሎ ሊወራም፥ ሊጻፍለትም ትንተናም ሊሰጠው እይቻልም። በእውነቱ ዐብይ አህመድ በእራሱ ህሌና የሚመራ ሳይሆን በባዕዳዊያን ጭንቅላት የሚሾፈር Brain dead (vegetative stage government/ ነው። በስነ-መነግስት ይሁን በዘመናዊ ማኔጅመንት መስፈርት ቢለካ በ3 አመት የመንግስትነት ዘመኑ ያደረሰው ሰብዐዊ ይሁን ቁሳዊ ወጭ ካስገኘው ውጤት አንጻር እጅግ የሚዘገንን ነው። ምናልባት በኢትዮጵያ ታሪክ ትርጉም አልባ /undefined/መንግስት ቢኖር ይህ መንግስት ነው።አሁን ዋና የመወያያ ጉዳይ ኢትዮጵያ እንደት ነው ከዚህ ትርጉም አልባ እና የመንግስትነት መስፍርት ከማያሟል ወፈፌ/loose canon/ ስርዐት የምወጣው።እንደ እኔ አብይ አህመድ የሚገዛው ህዝብ እና አገር ሊኖር የሚችል አይመስለኝም። ይህ ስል መግዛት ከሚችልበት ደረጃ ላይ እየወረደ ስለሆነ።
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
ይህን ያለ አዋቂ የሚያጨማልቀውን ስልጣን በብቃት ማነስ ከለቀቀ ወላዲ በድባብ ትሂድ ኢትዮጵያ ማህጸኗ ያፈራችው ሌላው ብቅ ይላል። ሰው ሲጠፋ ሰው የሚሆን ይመጣል። ችግሩ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንድ ነፍስ ያላወቀ በጎሰኝነት ትምህርት ደቁኖ የቀሰሰ ግለሰብ ነብዩ ሙሴየ ብሎ ሙጭጭ ያለ ህዝብ ስላለን ገና ብዙ በድንቁርና ሂሳብ ያወራርዳሉ። አብይ በግልጽ የችሎታ ማነስ እንዳለበት አሳይቷል አሁን የእርሱ ጥፋት ሳይሆን የህዝብ እና የደጋፊዎቹ ነው። መጥፎ እረኛ ከሚጠብቀው የበግ መንጋ ያለ እረኛ የተሰማራ በግ ይሻላል።
Horus wrote: ↑08 Jan 2022, 13:19እና ማ ቢሾም፣ ቢተካ የተሻለ ይመስልሃል?Abere wrote: ↑08 Jan 2022, 12:51የአብይ አህምደ አገዛዝ መርህ ዐልባ ነው። መርህ የሌለው መንግስት መልህቅ የሌለው ጀልባ ነው - ይህ መንግስት ነገሮች እንደመሩት በደመ ነፍስ ይመራል። እራሳቸው ነገሮች በቃህ ሲሉት ይቆማል። አንድ መንግስት በቃል እና በድርጊቱ የማይመሳሰል ከሆነ ይህ መንግስት ህልውና አለው ተብሎ ሊወራም፥ ሊጻፍለትም ትንተናም ሊሰጠው እይቻልም። በእውነቱ ዐብይ አህመድ በእራሱ ህሌና የሚመራ ሳይሆን በባዕዳዊያን ጭንቅላት የሚሾፈር Brain dead (vegetative stage government/ ነው። በስነ-መነግስት ይሁን በዘመናዊ ማኔጅመንት መስፈርት ቢለካ በ3 አመት የመንግስትነት ዘመኑ ያደረሰው ሰብዐዊ ይሁን ቁሳዊ ወጭ ካስገኘው ውጤት አንጻር እጅግ የሚዘገንን ነው። ምናልባት በኢትዮጵያ ታሪክ ትርጉም አልባ /undefined/መንግስት ቢኖር ይህ መንግስት ነው።አሁን ዋና የመወያያ ጉዳይ ኢትዮጵያ እንደት ነው ከዚህ ትርጉም አልባ እና የመንግስትነት መስፍርት ከማያሟል ወፈፌ/loose canon/ ስርዐት የምወጣው።እንደ እኔ አብይ አህመድ የሚገዛው ህዝብ እና አገር ሊኖር የሚችል አይመስለኝም። ይህ ስል መግዛት ከሚችልበት ደረጃ ላይ እየወረደ ስለሆነ።
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
አብረAbere wrote: ↑08 Jan 2022, 13:33ይህን ያለ አዋቂ የሚያጨማልቀውን ስልጣን በብቃት ማነስ ከለቀቀ ወላዲ በድባብ ትሂድ ኢትዮጵያ ማህጸኗ ያፈራችው ሌላው ብቅ ይላል። ሰው ሲጠፋ ሰው የሚሆን ይመጣል። ችግሩ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንድ ነፍስ ያላወቀ በጎሰኝነት ትምህርት ደቁኖ የቀሰሰ ግለሰብ ነብዩ ሙሴየ ብሎ ሙጭጭ ያለ ህዝብ ስላለን ገና ብዙ በድንቁርና ሂሳብ ያወራርዳሉ። አብይ በግልጽ የችሎታ ማነስ እንዳለበት አሳይቷል አሁን የእርሱ ጥፋት ሳይሆን የህዝብ እና የደጋፊዎቹ ነው። መጥፎ እረኛ ከሚጠብቀው የበግ መንጋ ያለ እረኛ የተሰማራ በግ ይሻላል።
Horus wrote: ↑08 Jan 2022, 13:19እና ማ ቢሾም፣ ቢተካ የተሻለ ይመስልሃል?Abere wrote: ↑08 Jan 2022, 12:51የአብይ አህምደ አገዛዝ መርህ ዐልባ ነው። መርህ የሌለው መንግስት መልህቅ የሌለው ጀልባ ነው - ይህ መንግስት ነገሮች እንደመሩት በደመ ነፍስ ይመራል። እራሳቸው ነገሮች በቃህ ሲሉት ይቆማል። አንድ መንግስት በቃል እና በድርጊቱ የማይመሳሰል ከሆነ ይህ መንግስት ህልውና አለው ተብሎ ሊወራም፥ ሊጻፍለትም ትንተናም ሊሰጠው እይቻልም። በእውነቱ ዐብይ አህመድ በእራሱ ህሌና የሚመራ ሳይሆን በባዕዳዊያን ጭንቅላት የሚሾፈር Brain dead (vegetative stage government/ ነው። በስነ-መነግስት ይሁን በዘመናዊ ማኔጅመንት መስፈርት ቢለካ በ3 አመት የመንግስትነት ዘመኑ ያደረሰው ሰብዐዊ ይሁን ቁሳዊ ወጭ ካስገኘው ውጤት አንጻር እጅግ የሚዘገንን ነው። ምናልባት በኢትዮጵያ ታሪክ ትርጉም አልባ /undefined/መንግስት ቢኖር ይህ መንግስት ነው።አሁን ዋና የመወያያ ጉዳይ ኢትዮጵያ እንደት ነው ከዚህ ትርጉም አልባ እና የመንግስትነት መስፍርት ከማያሟል ወፈፌ/loose canon/ ስርዐት የምወጣው።እንደ እኔ አብይ አህመድ የሚገዛው ህዝብ እና አገር ሊኖር የሚችል አይመስለኝም። ይህ ስል መግዛት ከሚችልበት ደረጃ ላይ እየወረደ ስለሆነ።
ይህን የምጠይቅህ የምሬን ነው ። አንተ ቀደም ብሎም አቢይን አትወደውም፣ ስለዚህ አመለካከትህ ሙሉ ኦብጀክቲቪቲ ሊኖረው ስለማይችል፣ መልስልኝ! ባንተ እምነት ዛሬ በአቢይ ቦታ የተሻለው ምትክ ማነው? ይህን የምልህ ለምን መሰለህ? አቢይ ስልጣን ላይ ቢያንስ ለሚቀትለው 5 አመት የትም አይሄድም ። ከዚህ አንጻር ጋር ተጣጣሚ መፍትሄ ብታስብ ነው ፍሪያማ የሚሆነው!
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
ድፊቱ, flip flopping like a prostitute even at your old age.
Horus wrote: ↑08 Jan 2022, 11:38ክብራምላክ፣
በፋክት ደረጃ ኢትዮጵያዊያንን ሾክ ያደረገው ጉዳይ የስብሃት ነጋ የባንዳ ቡድን ለምን ተፈቱ የሚለው ነው።
የአቢይ መስል የሰላም ድርድር ለትህነግ ከነደብረጽዮን ጋር ለማድረግ ነው የሚል ነው ። ዉጊያ ላይ ያሉት እነደብሬ ስለሆኑ በውን ድርድር ያለው ከነሱ ጋር ነው ። የነስብሃት ሚና ምንድን ነው? ምን እንዲያደርጉ ነው የተፈቱት የሚለው አቢይ አልገለጸም ። ግዙፍ፣ ግዙፍ ስህተቱ እዚያላይ ነው ።
አቃቤ ሕጉ ሰዎቹ ስለታመሙ ነው የሚል ነው ። የቱ ነው እውነቱ? እነስብሃት የትህነግ ስራ አስኪያጅ አልነበሩን ይላል ። እኛ እስከ ምናውቀው 6ስቱ ጦረንቱን ተቃውመው ትግሬ ዉጊያ እንዲያቆም ሲሰብኩ አላየንም።
ይልቅስ ይህን ጉዳይ የሚነዱት ዋና ዋና ነገሮች ምን እንደ ሆኑ ላጋራህ፤
(1) በስልጣን ላይ ያለው የጎሳ አገዛዝና የአቢይ አቋም በዚህ ላይ አሁንም የተሳሳተ፣ ያልጠራ መሆኑ፤
(2) የአሜርካ ቁርጠኛ ጣልቃ ገብነትና ያን ቀጠና ለመቆጣጠር ማንኛውም ነገር ለማድረግ መወሰኗ (ኢትዮጵያን መበታተን ጨምሮ)
(3) የትግሬ መገንጠል ጥያቄና አሜሪካ እንደ ደፋክቶ እስቴት ሊደፋት ተዘጋጅቶ እንደ ካርድ እየተጠቀመት እንደ ሆነ ፣
(4) የአማራ ወልቃይትና ራያ መሬት ጥያቄ
(5) የብልጽግናን አይነት ልዝብ ጎሳ ፌዴሬሽን ሳይሆን አክራሪ የጎሳ ስርዓት በሚፈልጉት መሃል ያለው ፍትጊያ ናቸው ።
(6) የእርዳታ ገንዘብ መቆምና በሚሊዮኖች የሚቆጠረው የቢሮና የጎሳ ከበርቴ የሚከፍለው ደሞዝ መመንመን ነው
እነዚህ ነገሮች ስትመረምር መልሱ ያለው እዚያ ነው። እኔ መፍትሄ ነው የምለውን አንድ ሁለት ብዬ ላቁም ።
ከሁሉ አስቀድሞ አቢይ ይህን ትግሬ የመፍታት ድራማ ዛሬ ማድረግ አልነበረበትም። ፍጹም ግዜው አይደለም ። የትግሬ ውድመት ያደረው ለቅሶና ደም ሳይደርቅ አቢይ ይህን መሰል ደደብ ዉሳኔ መደረሱ ያሳዝናል ። ይህ ሃሳብ በትንሹም ቢሆን ለህዝብ ወጥቶ እስከነ ምክኛቶቹ ግጽነት ያሻቸው ነበር ፣ ይህ ቁጥር አንድ ያቢይ የብስለት ጉድለት ነው ።
የአማራ ቁጣና ፍርሃት ወልቃይትና ራያን ለትግሬ ይመልሳል የሚል ነው ። አቢይ ይህን ካደረገ ከሞላ ጎደል የብልጽኛ ፓርቲ ካማራ ጋር ይቆራረጣል ። የራያና ወልቃይት ጥያቄን የፈጠረው የትግሬዎች የጎሳ ፖለቲካ ነው ። የጎሳ ክልል ባይኖር የወልቃይት ጥያቄ አይኖርም ። ወደፊትም ይህ ችግር የሚፈታው በጎሳ ፌዴሬሽን ፍሬምወርክ ሳይሆን የክልል ሰርዓት ከኢትዮጵያ ተወግዶ ከጎስ ማንነትና ቋንቋ ተጻ የሆነ ድምበር የለሽ ፌዴራል እስትራክቸር ሲቀረጽ ነው ። የአቢይ ቡድን ይህን ወሳኝ ሃሳብ ለህዝብ አቅርቦ እንደ ማወያየት እና የትግሬ ነጻ መንግስትነት ጉራ እንደ ማፍረስ አመሪካና ትግሬዎች ባዘጋጁለት ወጥመድ ውስት ይህና ያን ሲሞክር በራሱ ውስብስብ እርምጃዎ ተጠላልፎ ሊወድቅ ነው ።
የትግሬን ጥያቄ የሚፈታውና የሚያፈርሰው የጎሳ እስትራክቸር ሲፈርስ ብቻ ነው ። ብዙ አማራዎችም ይህ እጅግ ወሳኝ ሃቅ ሊቀበሉ አይፈልጉም። አማራ ይህን የጎሳ ፓርቲና መንግስት እንዲፈርስ ጠይቀው ቢሆን ለ30 አመት በትንሿ ትግሬ አይገዙም ነበር ። ዛሬም አልመሸም። አንዳርጋቸው ጽጌ ይህን እንዴት ማየት ተሳነው?
ዛሬ ጥያቄው የጎሳ ክልሎችና ሰርዓቶች ሳይፈርሱ የሰላም ድርድር የሚባል የጎሳ ከበርቴው ህልም ነው ። ይህ ሁሉ ቀውስና ጦርነት እልቂት አንድ ነገር ነው ምንጩ፤ እሱም መሬት፣ ሃብትና፣ ስልጣን፣ ዝናና ክብር መቆጣጠሪያ መንገድ የጎሳ ይገባኛል ፍልስፍና ነው ። ያ ሲፈርስ ነው የሰላም ውይይት የሚኖረው ።
አቢይ ያን ማድረግ የማይችለው እሱ አሱ የቆመው በጎሳ አደረጃጀት ላይ ስለሆነ ነው ። ኢትዮጵያዊነት የሚባለው አይዲዮሎጂ ብሄራዊ ሌጂቲሜሲ ማግኛ ብልሃት ነው ። ስለዚህ አቢይና ቡድኑ ላይ መደረግ ያለበት ግፊት ከጎሳ ሲስተም እንዲላቀቁ ነው ።
ሌላው ነገር አሜሪካ በምንም አይነት ያፍሪካ ቀንድን ለቻይና አሰክቦ አይወጣም ። አስፈላጊ ከሆነ ትግሬን እንደ ሃርጌሳ ስንዴ እየሰጡ ደፋክቶ እስቴት አድርገው ከቻሉ አሰብን ወስደው የቀይ ባህር ቁጥጥራቸውን ይቀጥላሉ ። የነስብሃት መፈታት ከዚህ ጋር ከተያያዘ አቢይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ግልጽ ማድረግ አለበት ።
ሌላው ማንም የማያነሳው ነገር የኢትዮጵያ መንግስት ምን ያልህ የገንዘብ ችግር እንዳለበት የሚያውቅ የለም። የኢትዮጵያ ወታደር ግዙፍ እይሆነ ነው ። እጅግ ብዙ ገንዘብ ይጠይቃል ። ያቢይ ቢሄቪየር ከዚህ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል ።
ስለዚህ እኔን በጣም ያስቆጣኝና ያሳዘነኝ የነስብሃት መፈታት ታይሚንግ ፍጹም የተሳሳተ ደደብ ውሳኔ መሆኑ ነው ። አቢይ ለ6 ወር የለፋበትን አገር ባስተባበር ባንድ ቅጽበታዊ ስህተተ አፍርሶት ቁጭ አለ!!!
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
ሆረስ፤
ለምን ግለሰብ ጥቆማ እንድ ሰጥ ትጋብዘኛለህ? እንደዚህ ያለ እኮ ፌዝ ነው። እኔ ስለ አገር እና ስለ ስርዐት እንጅ ስለ ግለሰብ ምርጫ አይደለም የሚያሳስበኝ። መኪና ሳይኖር ሾፌር ፍለጋ ለምን ትንከራተታለህ። ችግሩ አብይ አህመድ ለ6 አመት ተመርጧል የሚለው ፌዝ ሳይሆን 6 አመት እድሜ ሊኖረው ይችላል ወይ ነው አሁን።
እኔ አብይን የምጠላው አመለካከቱን፥ጨቅላ ውሳኔዎች እና እርምጃዎቹን ነው እንጅ እንደ ሰው እንደ ግለሰብ ችግር የለብኝም። አዎ በእርግጥ ከመጀመሪያውም ይህ ሰውየ በፍጹም አልተዋጠልኝም - ምክንያቱም ደግሞ ምንም በፓለቲካ ንግግሩ ውስጥ ይህ ነው የተባለ የለውጥ ሃሳብ ይዞ ብቅ አላለም - ወያኔን መጠገን ስራ ላይ ነበር ጭብጥ ሃሳቡ። ሰውየው የድርጅቱ ገጸ-ፊት/face/ እንጅ የኢትዮጵያ የለውጥ ሃዋርያ ቀንድል አልነበረም። የሚያሳዝነው ግን ብዙዎች ኢትዮጵያዎያን ይህን ሰውየ ከሚችለው በላይ ሃላፊነት እና እምነት አደራ ጣሉበት ሙሴያችን አሉት።ህዝብ መሪውን ያባልጋል ፥ያሳስታል። በእውነትም ሃጥያት ነው ያለአቅሙ ሰው ማስቸገር።
በእርግጥ አገሪቱ በጦርነት ስትወድቅ እንደ ህዝብ እንደ ዜጋ ያው መሪ ነው እና ይሻለዋል በማለት ጦርነቱ በአጭር ተፈጽሞ የትግራይ ህዝብ መላው የኢትዮጵያ ህዝብም ሰላም ያገኛል በማለት ደግፌ ነበር። በተጨባጭ ያየሁት ግን የመርህ አልባነት አካሄድ ብቻ ሳይሆን ከድንቁርና የመነጨ የሴራ ድርጊት ነው። ይህን ደግሞ አንድ ጊዜ ወይም 2 ጊዜ ልትታገስ ትችላለህ ይህ ስራ ግን ልክ ሲያልፍ እና አገር ሊያፈርስ የሚችል ደረጃ ሲደርስ አካፋን አካፋ ማለት ተገቢ ይመስለኛል።
It is pretty sure, Abiy Ahmed will be miscarried before his term. Because he frequently perform inappropriate and risky political high jump ups.

Horus wrote: ↑08 Jan 2022, 13:41አብረAbere wrote: ↑08 Jan 2022, 13:33ይህን ያለ አዋቂ የሚያጨማልቀውን ስልጣን በብቃት ማነስ ከለቀቀ ወላዲ በድባብ ትሂድ ኢትዮጵያ ማህጸኗ ያፈራችው ሌላው ብቅ ይላል። ሰው ሲጠፋ ሰው የሚሆን ይመጣል። ችግሩ በ21ኛው ክፍለ ዘመን አንድ ነፍስ ያላወቀ በጎሰኝነት ትምህርት ደቁኖ የቀሰሰ ግለሰብ ነብዩ ሙሴየ ብሎ ሙጭጭ ያለ ህዝብ ስላለን ገና ብዙ በድንቁርና ሂሳብ ያወራርዳሉ። አብይ በግልጽ የችሎታ ማነስ እንዳለበት አሳይቷል አሁን የእርሱ ጥፋት ሳይሆን የህዝብ እና የደጋፊዎቹ ነው። መጥፎ እረኛ ከሚጠብቀው የበግ መንጋ ያለ እረኛ የተሰማራ በግ ይሻላል።
Horus wrote: ↑08 Jan 2022, 13:19እና ማ ቢሾም፣ ቢተካ የተሻለ ይመስልሃል?Abere wrote: ↑08 Jan 2022, 12:51የአብይ አህምደ አገዛዝ መርህ ዐልባ ነው። መርህ የሌለው መንግስት መልህቅ የሌለው ጀልባ ነው - ይህ መንግስት ነገሮች እንደመሩት በደመ ነፍስ ይመራል። እራሳቸው ነገሮች በቃህ ሲሉት ይቆማል። አንድ መንግስት በቃል እና በድርጊቱ የማይመሳሰል ከሆነ ይህ መንግስት ህልውና አለው ተብሎ ሊወራም፥ ሊጻፍለትም ትንተናም ሊሰጠው እይቻልም። በእውነቱ ዐብይ አህመድ በእራሱ ህሌና የሚመራ ሳይሆን በባዕዳዊያን ጭንቅላት የሚሾፈር Brain dead (vegetative stage government/ ነው። በስነ-መነግስት ይሁን በዘመናዊ ማኔጅመንት መስፈርት ቢለካ በ3 አመት የመንግስትነት ዘመኑ ያደረሰው ሰብዐዊ ይሁን ቁሳዊ ወጭ ካስገኘው ውጤት አንጻር እጅግ የሚዘገንን ነው። ምናልባት በኢትዮጵያ ታሪክ ትርጉም አልባ /undefined/መንግስት ቢኖር ይህ መንግስት ነው።አሁን ዋና የመወያያ ጉዳይ ኢትዮጵያ እንደት ነው ከዚህ ትርጉም አልባ እና የመንግስትነት መስፍርት ከማያሟል ወፈፌ/loose canon/ ስርዐት የምወጣው።እንደ እኔ አብይ አህመድ የሚገዛው ህዝብ እና አገር ሊኖር የሚችል አይመስለኝም። ይህ ስል መግዛት ከሚችልበት ደረጃ ላይ እየወረደ ስለሆነ።
ይህን የምጠይቅህ የምሬን ነው ። አንተ ቀደም ብሎም አቢይን አትወደውም፣ ስለዚህ አመለካከትህ ሙሉ ኦብጀክቲቪቲ ሊኖረው ስለማይችል፣ መልስልኝ! ባንተ እምነት ዛሬ በአቢይ ቦታ የተሻለው ምትክ ማነው? ይህን የምልህ ለምን መሰለህ? አቢይ ስልጣን ላይ ቢያንስ ለሚቀትለው 5 አመት የትም አይሄድም ። ከዚህ አንጻር ጋር ተጣጣሚ መፍትሄ ብታስብ ነው ፍሪያማ የሚሆነው!
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
Educator,
አንተኮ የኢዮጵያዊያን አንጎል የማይገባህ ሮቦት ነህ ። ይህ ሁሉ ንቅናቄ የትግሬ ባንዳ ምን ያህል እንደ ሚጠላ ነው የሚያሳይህ ። ትግሬ መገንጠል ከፈለገ መንገዱን ጨርቅ ያርግለት እያለ ነው ሰው ። በኢትዮጵያ ያለው የተመረጠ መንግስት ነው። ህዝቡ ከወሰነ መልሶ የመጥራት ሪኮል ምርጫ ማድረግ ይችላል ። ዞሮ ዞሮ ከዚህ መቀመቅ መውጣት ያለበት የትግሬ ባንዳና የነሱ ቲፎዞ ነው። የኢትዮጵያ ባቡር ፈጠነም ዘገመም ጉዞውን አያቋርጥም። በህዝብ ተመርጫለሁ የሚል መንግስት የህዝብ ስሜትና ኦፒኒየን ካልተከተለ ወራጅ ነው ። የዎያኔ ማሺን እንኳ ፈርሶ ተበትኗል!!

ሆረስ
እላይ የጋበዝከኝን ቪዲዮዎች አዳምጫቸዋለሁ፣ የአሜሪካ ጫና እንደነበር የሚያመለክት ከመሆኑም በተጨማሩ የአሜሪካን ግትርነት (arrogance) እና defacto colonizer አድርጋ እራሷን መውሰዷ ነው፣፣ ይህ በእውነት በጣም የሚይልሳዝን እና የሚያሳስብ ነው፣፣
ሲቀጥል ሰፋ ያለ አስተያየትህን ሳይ ባነሳሀቸው ነጥቦች በብዙ እጋራሀለሁ፣፣ እውነት ብለሀል፣ እኔም በጣም ያናደደኝ ወቅቱን ያልጠበቀ እና የተጎዱትን ሞራል ምንም ከግምት ያላከተተ (እንዳውም ንቀትን ያዘለ በማለት ደረጃ) የተወሰነው ውሳኔ ነው፣ መሬት ላይ ያለውን ሁኔታ የሚፃረር፣፣ ይህ ውሳኔ በጣም ያበሳጨው የመሀበረሰብ ክፍል ቢኖር በዋናነት የጦርነቱን ገፈት የቀመሰው የማህበረሰብ ክፍል እና ስለ ሀገር አንድነት በሚቆረቆረው አካል ነው፣፣ አብይ ኢትዮጵያን እየተጠቀመባት ያለ (በምላሱ) ሰፋ ያለ ድጋፍ አግኝቶ ስልጣኑን እስከሚያደላድል ነበር፣፣ ቤዙና ድርጊቱ ግን ያው ያለበት የጎሳ ግሩፕ ነው፣፣ በጣም የንቀቱ ንቀት የጠራቸው ዲያስፖራ ኮሙዩኒቲ እስኪመለሱ እንኳን አልጠበቀም፣፣ አሁን እንደሚነገረው ከሆነ አዲስ አበባ ሊደረግ የነበረው የዲያስፖራ ድጋፍ ሰልፍ እንደተስተላለፈ ወይም እንደተሰረዘ ነው፣ ሊመጡ ያሰቡም አሁን ጉዟቸውን ካንስል እያደረጉ ነው፣ እኔም በግሌ የማውቃቸው የወሰዱት እፍምርምጃ እንዳለ ስለማውቅ፣፣
የአማራው ክፍልን በይበልጥ ያስቆጣው በእኔ እይታ ልንገርህ
1) ለሁለተኛ ግዜ ቁማር መበለቱ፣ የነእሳምነው ግድያ ጀርባ ያለው ጥርጣሬ እና የኦሮሞ ሴረኞች የወቅቱ ክህደት (ከ ኦሮማራ) እና ፉከራ (አከርካሪውን ሰበርነው)፣ ከዛ ያሁኑ ክህደት፣፣ እሚገርምህ ለራሱ ህልውና ቢዋደቅም የአማራ እና የአፋር ህዝብ በተዘዋዋሪ ሊወድቅ ቋፍ ላይ የደረሰውን የአብይ መንግስት ታግሎ ያተረፈው ህዝብ በተቃራኒው 6ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሶስት ጊዜ በአብይ ሲከዳ (የመጀመሪያ ማፈግፈግን ተከትሎ የደረሰው እልቂት እና ውድመት ለሁልተኛ ጊዜ የታዘዘው ድንበር አትለፉ ትእዛዝ ከዛም የአራጆቹ ቁንጮ መለቀቅ)፣፣ አሁን የተቀጣጠለው ቁጣ ወደየት እንደሚያመራ ባናውቀውም፣ አብይ ያለው ድጋፍ ግን እንደሚያሽቆለቁል ያመለክታል፣፣ ግን ይህን ሪስክ ከሚያገኘው ጥቅም ጋር በማያያዝ መመርመር ያስፈልጋል ብየ አምናለሁ፣ ለምሳሌ ለኢትዮጵያ እንደ ሀገር አለመቀጠል ሪስክ በሌላው ወገን ላይፈለግ ቢችልም ለአብይ እና ለእሱ የጎሳ ግሩፕ ግን አዋጭ ሊሆን ይችላል (የአብዛኛወቱ የኦሮሞ ብልፅግናወች ፍላጎት ስለሆነ) ፣ ሌላው የነአሜሪካን ድጋፍ ከለላ በማድረግ ወደ ታዛዥነት መንግስት እራሱን በመቀየር ህውሀት የተጠቀመበትን ድጋፍ አግኝቶ አምባገነን ሆኖ መቆየት)
አዎ የጎሳ ፖለቲካ እስካለ ድረስ ይህች ሀገር ሰላም አታገኝም፣ የኦሮሞ ተረኞች መድሎ እና ተመሳሳይ ግፍ እየፈፀሙ ነው፣፣ አብይ እንደ ሀገር መሪ ሳይሆን እንደ ቅኝ ገዥ በኢትዮጵያ ብልፅግና ስም የአንድ የራሱን ጎሳ አጀንዳ እያስፈፀመ ነው፣፣ ተደጋጋሚ ክህደት የፈፀሙት የኦሮሞ ብልፅግናዎች ይህ የጎሳ ፖለቱካ ለሌላ ታላቅ እልቂት እንዳይጋብዝ እፈራለሁ፣፣ አብይ ጃዋርን እና በቀለን የፈታበት በፖለቲካ ስሌት ለመሆኑ መጠራጠር አያሻም፣፣ ለኦነግ አፍቃሪ ኦሮሞወች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው፣፣ እዚህ መዘርዘር ስለማልፈልግ እንጅ
ከዛ ባለፈ የአማራው ክፍል የጎሳ ፖለቲካ እንዲጠፋ አልጠየቀም ላልከው በክፊል ትክክል ነህ ግን ባጠቃላይ ሲታይ ግን በተቃራኒው ነው፣ ትክክል ነው ያልኩት ብአዴን በትህነግ ተጠፍጥፎ ይተሰራ ደካማ ድርጅት እንደመሆኑ ይህን ጥያቄ አላነሳም አሁንም ቢሆን የዛ ግርፎች እና ሰወች እዛው እቦታው ስላሉ እሁንም ያው ናቸው፣ ሰፋ አድርገን ስናይ ግን እንደ ህብረተሰብ እና እንደተቃዋሚ ፖለቲከኞች የጎሳ ፖለቲከ እንዲጠፋ በተደግጋሚ በተነሱ ጥያቄወች ብዙዎች የህይወት መስዋትነት ከፍለዋል፣፣ የነ ሻለቃ እፕድማሴን የነ ፕሮፌሰር እፕስራትን የመሳሰሉት እና አብዛኛው የቀጥታ ገፈት ቀማሽ በሙሉ በመጥቀስ
በመጨረሻም ለአበረ ከአብይ ውጭ ማን ሊሆን ይችላል ላልከው እኔ ልመልስልህ፣፣ የግድ አንደ አብይ አፈ ቅቤ እና አወናባጅ መሆን አይጠበቅበትም፣ ግብን እፋፍ የሚያደርስ፣ ሀገርን ከጫፍ ጫፍ የሚያስጠብቅ፣ በሰራዊቱ እንፃራዊ ተቀባይነት ያለው ቆራጥ ካራክተር ያለው ሰው ነው የሚያስፈልገው፣ ይህን አይነት ሰው ደግሞ ማግኘት ይከብዳል ብየ አላስብም፣፣ የሰው ስም መጥራት እችላለው (ያውም ከአብይ በብዙ የበለጠ የመሪነት እና የሀገር አንድነትን ለማስጠበቅ ጥብቅ ካራክተር ያለው) ግን በጥቅሉ ሰው ሞልቷል፣፣ አሁን እኮ አብይ መምራት የማይችል እንጭጭ መሆኑ በተረጋገጠበት ውስጥ የሚተካ ሰው የለም የሚለው እሳማኝ አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን ልክ የሳይኮሌጅ ፍርሀት ውስጥ እንደመዋዠቅ ነው ፣፣ ከዚህ በሁዋላ አብይ ለሀገር አንድነት ሪስክ እንጅ asset ነው ብየ አላምንም፣፣ ሜድያ እና የሰራው image building የፈጠረው ተፅእኖ ነው፣ እብይ አታላይ እና ሴረኛ ስለመሆኑ ከራሱ እንደበት የሚወጡ ቅራኔወች ብቻ ሳይሆኑ ድርጊቶቹ እና የፃፋቸው መፅሀፎች ማስራጃወች ናቸው
በመጨረሻ እና የሚያሳዝነው፣ የአማራ እና የደቡብ ህዝብ በተደጋጋሚ በአብዛኛው በኦሮሚያ አስተዳደር ውስጥ ሲታረድ እንድም ቀን ፀፀት ሳይሰማው እና እንደ ዜጋ ጉዳተኛ ሳይቆጥራቸው አሁን የትግሬ ትህነግ ተጠርጣሪዌች መታሰራቸው ምን ያህል እንዳሳሰበው ፓርላማ ውስጥ ያለሀፍረት የተናገረው ከምንም በላይ መሪር መሄኑን መካድ የህሌና ክህደት ነው
ከሌላ መከራ ይሰውረን፣፣
እላይ የጋበዝከኝን ቪዲዮዎች አዳምጫቸዋለሁ፣ የአሜሪካ ጫና እንደነበር የሚያመለክት ከመሆኑም በተጨማሩ የአሜሪካን ግትርነት (arrogance) እና defacto colonizer አድርጋ እራሷን መውሰዷ ነው፣፣ ይህ በእውነት በጣም የሚይልሳዝን እና የሚያሳስብ ነው፣፣
ሲቀጥል ሰፋ ያለ አስተያየትህን ሳይ ባነሳሀቸው ነጥቦች በብዙ እጋራሀለሁ፣፣ እውነት ብለሀል፣ እኔም በጣም ያናደደኝ ወቅቱን ያልጠበቀ እና የተጎዱትን ሞራል ምንም ከግምት ያላከተተ (እንዳውም ንቀትን ያዘለ በማለት ደረጃ) የተወሰነው ውሳኔ ነው፣ መሬት ላይ ያለውን ሁኔታ የሚፃረር፣፣ ይህ ውሳኔ በጣም ያበሳጨው የመሀበረሰብ ክፍል ቢኖር በዋናነት የጦርነቱን ገፈት የቀመሰው የማህበረሰብ ክፍል እና ስለ ሀገር አንድነት በሚቆረቆረው አካል ነው፣፣ አብይ ኢትዮጵያን እየተጠቀመባት ያለ (በምላሱ) ሰፋ ያለ ድጋፍ አግኝቶ ስልጣኑን እስከሚያደላድል ነበር፣፣ ቤዙና ድርጊቱ ግን ያው ያለበት የጎሳ ግሩፕ ነው፣፣ በጣም የንቀቱ ንቀት የጠራቸው ዲያስፖራ ኮሙዩኒቲ እስኪመለሱ እንኳን አልጠበቀም፣፣ አሁን እንደሚነገረው ከሆነ አዲስ አበባ ሊደረግ የነበረው የዲያስፖራ ድጋፍ ሰልፍ እንደተስተላለፈ ወይም እንደተሰረዘ ነው፣ ሊመጡ ያሰቡም አሁን ጉዟቸውን ካንስል እያደረጉ ነው፣ እኔም በግሌ የማውቃቸው የወሰዱት እፍምርምጃ እንዳለ ስለማውቅ፣፣
የአማራው ክፍልን በይበልጥ ያስቆጣው በእኔ እይታ ልንገርህ
1) ለሁለተኛ ግዜ ቁማር መበለቱ፣ የነእሳምነው ግድያ ጀርባ ያለው ጥርጣሬ እና የኦሮሞ ሴረኞች የወቅቱ ክህደት (ከ ኦሮማራ) እና ፉከራ (አከርካሪውን ሰበርነው)፣ ከዛ ያሁኑ ክህደት፣፣ እሚገርምህ ለራሱ ህልውና ቢዋደቅም የአማራ እና የአፋር ህዝብ በተዘዋዋሪ ሊወድቅ ቋፍ ላይ የደረሰውን የአብይ መንግስት ታግሎ ያተረፈው ህዝብ በተቃራኒው 6ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሶስት ጊዜ በአብይ ሲከዳ (የመጀመሪያ ማፈግፈግን ተከትሎ የደረሰው እልቂት እና ውድመት ለሁልተኛ ጊዜ የታዘዘው ድንበር አትለፉ ትእዛዝ ከዛም የአራጆቹ ቁንጮ መለቀቅ)፣፣ አሁን የተቀጣጠለው ቁጣ ወደየት እንደሚያመራ ባናውቀውም፣ አብይ ያለው ድጋፍ ግን እንደሚያሽቆለቁል ያመለክታል፣፣ ግን ይህን ሪስክ ከሚያገኘው ጥቅም ጋር በማያያዝ መመርመር ያስፈልጋል ብየ አምናለሁ፣ ለምሳሌ ለኢትዮጵያ እንደ ሀገር አለመቀጠል ሪስክ በሌላው ወገን ላይፈለግ ቢችልም ለአብይ እና ለእሱ የጎሳ ግሩፕ ግን አዋጭ ሊሆን ይችላል (የአብዛኛወቱ የኦሮሞ ብልፅግናወች ፍላጎት ስለሆነ) ፣ ሌላው የነአሜሪካን ድጋፍ ከለላ በማድረግ ወደ ታዛዥነት መንግስት እራሱን በመቀየር ህውሀት የተጠቀመበትን ድጋፍ አግኝቶ አምባገነን ሆኖ መቆየት)
አዎ የጎሳ ፖለቲካ እስካለ ድረስ ይህች ሀገር ሰላም አታገኝም፣ የኦሮሞ ተረኞች መድሎ እና ተመሳሳይ ግፍ እየፈፀሙ ነው፣፣ አብይ እንደ ሀገር መሪ ሳይሆን እንደ ቅኝ ገዥ በኢትዮጵያ ብልፅግና ስም የአንድ የራሱን ጎሳ አጀንዳ እያስፈፀመ ነው፣፣ ተደጋጋሚ ክህደት የፈፀሙት የኦሮሞ ብልፅግናዎች ይህ የጎሳ ፖለቱካ ለሌላ ታላቅ እልቂት እንዳይጋብዝ እፈራለሁ፣፣ አብይ ጃዋርን እና በቀለን የፈታበት በፖለቲካ ስሌት ለመሆኑ መጠራጠር አያሻም፣፣ ለኦነግ አፍቃሪ ኦሮሞወች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው፣፣ እዚህ መዘርዘር ስለማልፈልግ እንጅ
ከዛ ባለፈ የአማራው ክፍል የጎሳ ፖለቲካ እንዲጠፋ አልጠየቀም ላልከው በክፊል ትክክል ነህ ግን ባጠቃላይ ሲታይ ግን በተቃራኒው ነው፣ ትክክል ነው ያልኩት ብአዴን በትህነግ ተጠፍጥፎ ይተሰራ ደካማ ድርጅት እንደመሆኑ ይህን ጥያቄ አላነሳም አሁንም ቢሆን የዛ ግርፎች እና ሰወች እዛው እቦታው ስላሉ እሁንም ያው ናቸው፣ ሰፋ አድርገን ስናይ ግን እንደ ህብረተሰብ እና እንደተቃዋሚ ፖለቲከኞች የጎሳ ፖለቲከ እንዲጠፋ በተደግጋሚ በተነሱ ጥያቄወች ብዙዎች የህይወት መስዋትነት ከፍለዋል፣፣ የነ ሻለቃ እፕድማሴን የነ ፕሮፌሰር እፕስራትን የመሳሰሉት እና አብዛኛው የቀጥታ ገፈት ቀማሽ በሙሉ በመጥቀስ
በመጨረሻም ለአበረ ከአብይ ውጭ ማን ሊሆን ይችላል ላልከው እኔ ልመልስልህ፣፣ የግድ አንደ አብይ አፈ ቅቤ እና አወናባጅ መሆን አይጠበቅበትም፣ ግብን እፋፍ የሚያደርስ፣ ሀገርን ከጫፍ ጫፍ የሚያስጠብቅ፣ በሰራዊቱ እንፃራዊ ተቀባይነት ያለው ቆራጥ ካራክተር ያለው ሰው ነው የሚያስፈልገው፣ ይህን አይነት ሰው ደግሞ ማግኘት ይከብዳል ብየ አላስብም፣፣ የሰው ስም መጥራት እችላለው (ያውም ከአብይ በብዙ የበለጠ የመሪነት እና የሀገር አንድነትን ለማስጠበቅ ጥብቅ ካራክተር ያለው) ግን በጥቅሉ ሰው ሞልቷል፣፣ አሁን እኮ አብይ መምራት የማይችል እንጭጭ መሆኑ በተረጋገጠበት ውስጥ የሚተካ ሰው የለም የሚለው እሳማኝ አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን ልክ የሳይኮሌጅ ፍርሀት ውስጥ እንደመዋዠቅ ነው ፣፣ ከዚህ በሁዋላ አብይ ለሀገር አንድነት ሪስክ እንጅ asset ነው ብየ አላምንም፣፣ ሜድያ እና የሰራው image building የፈጠረው ተፅእኖ ነው፣ እብይ አታላይ እና ሴረኛ ስለመሆኑ ከራሱ እንደበት የሚወጡ ቅራኔወች ብቻ ሳይሆኑ ድርጊቶቹ እና የፃፋቸው መፅሀፎች ማስራጃወች ናቸው
በመጨረሻ እና የሚያሳዝነው፣ የአማራ እና የደቡብ ህዝብ በተደጋጋሚ በአብዛኛው በኦሮሚያ አስተዳደር ውስጥ ሲታረድ እንድም ቀን ፀፀት ሳይሰማው እና እንደ ዜጋ ጉዳተኛ ሳይቆጥራቸው አሁን የትግሬ ትህነግ ተጠርጣሪዌች መታሰራቸው ምን ያህል እንዳሳሰበው ፓርላማ ውስጥ ያለሀፍረት የተናገረው ከምንም በላይ መሪር መሄኑን መካድ የህሌና ክህደት ነው
ከሌላ መከራ ይሰውረን፣፣
Horus wrote: ↑08 Jan 2022, 11:38ክብራምላክ፣
በፋክት ደረጃ ኢትዮጵያዊያንን ሾክ ያደረገው ጉዳይ የስብሃት ነጋ የባንዳ ቡድን ለምን ተፈቱ የሚለው ነው።
የአቢይ መስል የሰላም ድርድር ለትህነግ ከነደብረጽዮን ጋር ለማድረግ ነው የሚል ነው ። ዉጊያ ላይ ያሉት እነደብሬ ስለሆኑ በውን ድርድር ያለው ከነሱ ጋር ነው ። የነስብሃት ሚና ምንድን ነው? ምን እንዲያደርጉ ነው የተፈቱት የሚለው አቢይ አልገለጸም ። ግዙፍ፣ ግዙፍ ስህተቱ እዚያላይ ነው ።
አቃቤ ሕጉ ሰዎቹ ስለታመሙ ነው የሚል ነው ። የቱ ነው እውነቱ? እነስብሃት የትህነግ ስራ አስኪያጅ አልነበሩን ይላል ። እኛ እስከ ምናውቀው 6ስቱ ጦረንቱን ተቃውመው ትግሬ ዉጊያ እንዲያቆም ሲሰብኩ አላየንም።
ይልቅስ ይህን ጉዳይ የሚነዱት ዋና ዋና ነገሮች ምን እንደ ሆኑ ላጋራህ፤
(1) በስልጣን ላይ ያለው የጎሳ አገዛዝና የአቢይ አቋም በዚህ ላይ አሁንም የተሳሳተ፣ ያልጠራ መሆኑ፤
(2) የአሜርካ ቁርጠኛ ጣልቃ ገብነትና ያን ቀጠና ለመቆጣጠር ማንኛውም ነገር ለማድረግ መወሰኗ (ኢትዮጵያን መበታተን ጨምሮ)
(3) የትግሬ መገንጠል ጥያቄና አሜሪካ እንደ ደፋክቶ እስቴት ሊደፋት ተዘጋጅቶ እንደ ካርድ እየተጠቀመት እንደ ሆነ ፣
(4) የአማራ ወልቃይትና ራያ መሬት ጥያቄ
(5) የብልጽግናን አይነት ልዝብ ጎሳ ፌዴሬሽን ሳይሆን አክራሪ የጎሳ ስርዓት በሚፈልጉት መሃል ያለው ፍትጊያ ናቸው ።
(6) የእርዳታ ገንዘብ መቆምና በሚሊዮኖች የሚቆጠረው የቢሮና የጎሳ ከበርቴ የሚከፍለው ደሞዝ መመንመን ነው
እነዚህ ነገሮች ስትመረምር መልሱ ያለው እዚያ ነው። እኔ መፍትሄ ነው የምለውን አንድ ሁለት ብዬ ላቁም ።
ከሁሉ አስቀድሞ አቢይ ይህን ትግሬ የመፍታት ድራማ ዛሬ ማድረግ አልነበረበትም። ፍጹም ግዜው አይደለም ። የትግሬ ውድመት ያደረው ለቅሶና ደም ሳይደርቅ አቢይ ይህን መሰል ደደብ ዉሳኔ መደረሱ ያሳዝናል ። ይህ ሃሳብ በትንሹም ቢሆን ለህዝብ ወጥቶ እስከነ ምክኛቶቹ ግጽነት ያሻቸው ነበር ፣ ይህ ቁጥር አንድ ያቢይ የብስለት ጉድለት ነው ።
የአማራ ቁጣና ፍርሃት ወልቃይትና ራያን ለትግሬ ይመልሳል የሚል ነው ። አቢይ ይህን ካደረገ ከሞላ ጎደል የብልጽኛ ፓርቲ ካማራ ጋር ይቆራረጣል ። የራያና ወልቃይት ጥያቄን የፈጠረው የትግሬዎች የጎሳ ፖለቲካ ነው ። የጎሳ ክልል ባይኖር የወልቃይት ጥያቄ አይኖርም ። ወደፊትም ይህ ችግር የሚፈታው በጎሳ ፌዴሬሽን ፍሬምወርክ ሳይሆን የክልል ሰርዓት ከኢትዮጵያ ተወግዶ ከጎስ ማንነትና ቋንቋ ተጻ የሆነ ድምበር የለሽ ፌዴራል እስትራክቸር ሲቀረጽ ነው ። የአቢይ ቡድን ይህን ወሳኝ ሃሳብ ለህዝብ አቅርቦ እንደ ማወያየት እና የትግሬ ነጻ መንግስትነት ጉራ እንደ ማፍረስ አመሪካና ትግሬዎች ባዘጋጁለት ወጥመድ ውስት ይህና ያን ሲሞክር በራሱ ውስብስብ እርምጃዎ ተጠላልፎ ሊወድቅ ነው ።
የትግሬን ጥያቄ የሚፈታውና የሚያፈርሰው የጎሳ እስትራክቸር ሲፈርስ ብቻ ነው ። ብዙ አማራዎችም ይህ እጅግ ወሳኝ ሃቅ ሊቀበሉ አይፈልጉም። አማራ ይህን የጎሳ ፓርቲና መንግስት እንዲፈርስ ጠይቀው ቢሆን ለ30 አመት በትንሿ ትግሬ አይገዙም ነበር ። ዛሬም አልመሸም። አንዳርጋቸው ጽጌ ይህን እንዴት ማየት ተሳነው?
ዛሬ ጥያቄው የጎሳ ክልሎችና ሰርዓቶች ሳይፈርሱ የሰላም ድርድር የሚባል የጎሳ ከበርቴው ህልም ነው ። ይህ ሁሉ ቀውስና ጦርነት እልቂት አንድ ነገር ነው ምንጩ፤ እሱም መሬት፣ ሃብትና፣ ስልጣን፣ ዝናና ክብር መቆጣጠሪያ መንገድ የጎሳ ይገባኛል ፍልስፍና ነው ። ያ ሲፈርስ ነው የሰላም ውይይት የሚኖረው ።
አቢይ ያን ማድረግ የማይችለው እሱ አሱ የቆመው በጎሳ አደረጃጀት ላይ ስለሆነ ነው ። ኢትዮጵያዊነት የሚባለው አይዲዮሎጂ ብሄራዊ ሌጂቲሜሲ ማግኛ ብልሃት ነው ። ስለዚህ አቢይና ቡድኑ ላይ መደረግ ያለበት ግፊት ከጎሳ ሲስተም እንዲላቀቁ ነው ።
ሌላው ነገር አሜሪካ በምንም አይነት ያፍሪካ ቀንድን ለቻይና አሰክቦ አይወጣም ። አስፈላጊ ከሆነ ትግሬን እንደ ሃርጌሳ ስንዴ እየሰጡ ደፋክቶ እስቴት አድርገው ከቻሉ አሰብን ወስደው የቀይ ባህር ቁጥጥራቸውን ይቀጥላሉ ። የነስብሃት መፈታት ከዚህ ጋር ከተያያዘ አቢይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ግልጽ ማድረግ አለበት ።
ሌላው ማንም የማያነሳው ነገር የኢትዮጵያ መንግስት ምን ያልህ የገንዘብ ችግር እንዳለበት የሚያውቅ የለም። የኢትዮጵያ ወታደር ግዙፍ እይሆነ ነው ። እጅግ ብዙ ገንዘብ ይጠይቃል ። ያቢይ ቢሄቪየር ከዚህ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል ።
ስለዚህ እኔን በጣም ያስቆጣኝና ያሳዘነኝ የነስብሃት መፈታት ታይሚንግ ፍጹም የተሳሳተ ደደብ ውሳኔ መሆኑ ነው ። አቢይ ለ6 ወር የለፋበትን አገር ማስተባበር ባንድ ቅጽበታዊ ስህተተ አፍርሶት ቁጭ አለ!!!
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
አገሪቱ ጦርነት ላይ ስለሆነች አብይ አህመድ በሌላ ጊዜያዊ መሪ ተተክቶ ጦርነቱን መምራት አለበት። እንደ ሃይለማርያም ደሳለኝ ስልጣን መልቀቅ አለበት።
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
ክብራምላክ
ማን ሊተካው ይችላል ያልኩት ዝም ብዬ በአጠቃላይ ሳይሆን አሁን ባሉት ሁኔታዎች ውስጥ ማለቴ ነው፤ እሱም አንድ ፒፒ የሚባል ፓርቲ ስልጣን ላይ ቁጭ ብሏል፣ በጦር፣ ሴኩሪትይና ፖሊስ (ያመጽ መሳሪያዎች) ይደገፋል፤ ሁሉም የተቀበለው ምርጫና ፓርላማ መሰረት 5 አመት የሚቆይ አገዛዝ (ሪጂም) አለ። ይህ በሆነበት ሁኔታ አቢይ ሊለወጥ የሚችለው በራሱ ስልጣን ላይ ባለው ፓርቲ ነው፣ ፓርቲው ስለሆነ ጠ/ሚ ያደረገው ። በዚህ መሰረት የሚተካው ሰው ወይ ደመቀ መኮንን፣ ወይ ሌላ ብልጽኛ ሰው ነው ። ያን ማለቴ ነው! እኔ አንድም፣ እደግማለሁ አንድም የአቢይን እስታቹር ያለው ሌላ ፒፒ የለም ። አይ አድዲስ አገር አቀፍ ድምጽ የሚጠይቅ አብዮት ይደረግ ከሆነ ያ ሌላ ሃሳብ ነው ። እኔ ከ5 አመት በኋላ ስላለው ምርጫ አይደለም ሃሳቤ።
እኔ ጦርነት የተባለ ነገር ሁሉ መቆም አለበት ብዬ ስለማምን ነው በመጀመሪያ የብሄር ጥያቄ በገሃድ በአዋጅ ተወግዞ መወገድ አለበት ። ያ ካልሆነ አንድም የሚለወጥ ነገር የለም ። አሁን አንተ ስለ አማራ መጠቃት አልክ። ያ የሆነውኮ በጎሳ ፖለቲካ መሳሪያነት ነው። ኦሮሞ ተመሳሳት የጎሳ ስሌት አለው፣ ትግሬው ፣ ሱማሌው ወዘተ እስከ ታች ደረስ ።
እንዳሻን ብንተነትነው ምንም ሌላ ሪያሊቲ ፕሮዲዩስ አያደርግም! የጎሳ ሞዴል የወለደው ምንም መውጫ የሌለው ቅርቃር ነው። አሁን ያለብን ችግር ሌላ መሪ፣ የተሻለ መሪ ምናምን መለለግ መለወጥ አይደለም ። የሶሺያልና የፖለቲካ አደረጃጀት ሞዴላችን መለወጥ አለበት ባይ ነኝ። የኢትዮጵያ ችግር ቁጥር አንድ መፍትሄ የብሄር ጥያቄን ማውገዝ ነው ።

-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
Horus got it right. Only the party which appointed Abiy to be prime minister could replace him. I do not know the Ethiopian parliament law, meaning how many parliamentary votes are needed to unseat an incumbent prime minister. As for me I do not see so far any crack within the party. Everyone seems to be on the same page.
Whether they like it or not if Ethiopians are unhappy with Abiy’s leadership, it is his own party that they try to convince to replace him. Could any PP party member have a totally different political outlook than Abiy ? I doubt it.
Whether they like it or not if Ethiopians are unhappy with Abiy’s leadership, it is his own party that they try to convince to replace him. Could any PP party member have a totally different political outlook than Abiy ? I doubt it.
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
Exactly my point.Sam Ebalalehu wrote: ↑08 Jan 2022, 18:09Horus got it right. Only the party which appointed Abiy to be prime minister could replace him. I do not know the Ethiopian parliament law, meaning how many parliamentary votes are needed to unseat an incumbent prime minister. As for me I do not see so far any crack within the party. Everyone seems to be on the same page.
Whether they like it or not if Ethiopians are unhappy with Abiy’s leadership, it is his own party that they try to convince to replace him. Could any PP party member have a totally different political outlook than Abiy ? I doubt it.
-
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
When I read your text with my Primary School Amharic I pay attention to your word use and when I google some of the words I discover more interesting things like this one :Horus wrote: ↑08 Jan 2022, 17:54ክብራምላክ
ማን ሊተካው ይችላል ያልኩት ዝም ብዬ በአጠቃላይ ሳይሆን አሁን ባሉት ሁኔታዎች ውስጥ ማለቴ ነው፤ እሱም አንድ ፒፒ የሚባል ፓርቲ ስልጣን ላይ ቁጭ ብሏል፣ በጦር፣ ሴኩሪትይና ፖሊስ (ያመጽ መሳሪያዎች) ይደገፋል፤ ሁሉም የተቀበለው ምርጫና ፓርላማ መሰረት 5 አመት የሚቆይ አገዛዝ (ሪጂም) አለ። ይህ በሆነበት ሁኔታ አቢይ ሊለወጥ የሚችለው በራሱ ስልጣን ላይ ባለው ፓርቲ ነው፣ ፓርቲው ስለሆነ ጠ/ሚ ያደረገው ። በዚህ መሰረት የሚተካው ሰው ወይ ደመቀ መኮንን፣ ወይ ሌላ ብልጽኛ ሰው ነው ። ያን ማለቴ ነው! እኔ አንድም፣ እደግማለሁ አንድም የአቢይን እስታቹር ያለው ሌላ ፒፒ የለም ። አይ አድዲስ አገር አቀፍ ድምጽ የሚጠይቅ አብዮት ይደረግ ከሆነ ያ ሌላ ሃሳብ ነው ። እኔ ከ5 አመት በኋላ ስላለው ምርጫ አይደለም ሃሳቤ።
እኔ ጦርነት የተባለ ነገር ሁሉ መቆም አለበት ብዬ ስለማምን ነው በመጀመሪያ የብሄር ጥያቄ በገሃድ በአዋጅ ተወግዞ መወገድ አለበት ። ያ ካልሆነ አንድም የሚለወጥ ነገር የለም ። አሁን አንተ ስለ አማራ መጠቃት አልክ። ያ የሆነውኮ በጎሳ ፖለቲካ መሳሪያነት ነው። ኦሮሞ ተመሳሳት የጎሳ ስሌት አለው፣ ትግሬው ፣ ሱማሌው ወዘተ እስከ ታች ደረስ ።
እንዳሻን ብንተነትነው ምንም ሌላ ሪያሊቲ ፕሮዲዩስ አያደርግም! የጎሳ ሞዴል የወለደው ምንም መውጫ የሌለው ቅርቃር ነው። አሁን ያለብን ችግር ሌላ መሪ፣ የተሻለ መሪ ምናምን መለለግ መለወጥ አይደለም ። የሶሺያልና የፖለቲካ አደረጃጀት ሞዴላችን መለወጥ አለበት ባይ ነኝ። የኢትዮጵያ ችግር ቁጥር አንድ መፍትሄ የብሄር ጥያቄን ማውገዝ ነው ።
( " የጎሳ ስሌት " took me to a book on Single Variable Calculus in Amharic. The effort done by the writer is amazing !! )
- ይህ መፅሃፍ እና ቀድሞ በ፳፻፱ (2017 CE) በርእስ “ነጠላ ተባራይ ንፍቅ ስነ-ስሌት” የታተመው ፅሁፍ ኣላማቸው በትምህርት ቤት ላሉ ተማሪዎች እና ራሳቸውን በራሳቸው ለማስተማር ለሚጥሩ ሁሉ ጥናታቸውን ለመደገፍ/መደጎም እና የስነ-ስሌት ፋይዳን እንዲረዱ ለማድረግ ነው። ኣቀራረቡን ለማቅለል በተቻለ መጠን ተጥሯልና ምናልባት ጠባብ ወይም ውስን ሂሳባዊ ዳራ ያለቸው ኣንባቢዎችም ሆኑ ያለፈ የሂሳብ ጥናታቸውን ለዘነጉ ይረዳል ብለን እንገምታለን። ባጭሩ “ጥርንቅ” (integral) የ”ንፍቅ” (differential) ተቃራኒ ነው። ስለዚህ፣ “ንፍቅ ስነ-ስሌት” (differential calculus) ተግባርን በንኡስ ክፍሎች ከፍሎ እና የክፍሉን “ለከት” (limit) ወስዶ “ቅፅበታዊ የለውጥ ቅልጥፍና” (instantaneous rate of change) እንዳገኘ፣ በሳይንስ እና ምህንድስና ኣግልግሎት እንደሰጠ ሁሉ፣ “ጥርንቅ ስነ-ስሌት” ቅፅበታዊ የለውጥ ቅልጥፍናዎቹን ሰባስቦ በ”መደመር” እና የድምሩን ለከት በመውሰድ የጠቅላላ ለውጡን ውጤት፣ ማለትም፣ ተግባሩን መልሶ በመስጠት ለሳይንስ እና ምህንድስና ታላቅ ኣስተዋፅኦ ይለግሳል። ልገሳውም፣ በኣልጀብራ፣ ስነ-ቅርፅ (Geometry) ወይም ስነ-ዘዌ (trigonometry) ፈፅሞ ሊገኙ ያማይችሉ፣ ከተገኙም ካስፈላጊ በላይ እጅግ የሚያለፉ ፅንሰ-ሃሳቦችን በቀላሉ እና በፍጥነት ሂሳባዊ ቀመራቸውን ለማግኘት መርዳቱ ነው። ጥርንቅ የንፍቅ ተቃራኒ ነውና ኣንዳንድ ጊዜ ኢ-ኑፋቄ ወይም ኢ-ድናን ይባላል። በዚህ ቅራኔ በመመርኮዝ፣ ፅሁፉ በምርጥ እና ቀላል የተግባሮች ድናን (derivative) ጀምሮ፣ “ደናኑ ይህ ሊሆን የሚችል ተግባር ምንድን ነው?” ብሎ በመጠየቅ “ጥርንቅ”ን ያሰተዋውቃል። በተጨማሪም፣ ኣዲስ ፅንሰ-ሃሳብን ለማቅረብ፣ ወደ ፅንስ-ሃሳቡ በሚመሩ ምሳሌዎች እና ጥልቅ ፍቻቸውን በመስጠት ይነሳል። ፅሁፉ ከሁለት መቶ በላይ ምሳሌዎችን የያዘ ከሞሆኑም በላይ በያንዳንዱ ንኡስ ክፍል መጫረሻ በቂ መለማመጃዎችን ይሰጣል። የምርጥ መለማመጃ መልሶች በፅሁፉ ኣባሪ ተካተዋል።
Re: የአቢይ አህመድ አገዛዝ ምን አይነት ነው?
Correct. Once the coalition government is set up, The leader will be President Sahilework and Abiy will be kicked out of the country. This is also part of the deal. Before the coalition though, Wolkait will be surrendered to Woyane. Had the Amharas kicked him out even 4 or 5 weeks ago.they could have saved Wolkait and Humera. Too bad the hodam Amharas are controlling the whole Amhara region.