Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

ለጦር ሰራዊቱ ፣ ለአፋርና ለአማራ እፕካባቢ ህዝብ እንዲሁም ስለ ሀገር ብሎ ለገባው ዲያስፖራ በመሰሪው እብይ እህመድ የተሰጠው የገና ስጦታ

Post by kibramlak » 08 Jan 2022, 07:05

ለጦር ሰራዊቱ ፣ ለአፋርና የአማራ እፕካባቢ ህዝብ እንዲሁም ስለ ሀገር ብሎ ለገባው ዲያስፖራ በመሰሪው እብይ እህመድ የተሰጠው የገና ስጦታ ፣

እራጆችን በመልቀቅ እንደገና ይህን ህዝብ በማጅራት በማረድ

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ እንደሚባለው ያው ለነአሜሪካ አዱስ አመት የተተወንው ጉድ መሆኑ ነው

:shock: :shock: :shock: