Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

የፅንፊኛ ጎሰኞች ያለፍርድ ሂድት መፈታት ምናልባት እብይ የዘር ፔለቲካ ሚዛን እንዱደፋ ካለው ፍላጎት ይሆን ? ማልትም በሚለፈፈው ይሀገራዊ ውይይት ?

Post by kibramlak » 07 Jan 2022, 16:35

የፅንፊኛ ጎሰኞች ያለፍርድ ሂድት መፈታት ምናልባት እብይ የዘር ፔለቲካ ሚዛን እንዱደፋ ካለው ፍላጎት ይሆን ? ማልትም በሚለፈፈው ይሀገራዊ ውይይት ?
አብይ ለኦሮሙማ በጣም ከማጎብደዱ የተነሳ ይሆን፣?
የአሸባሪ ህውሀትን ነፍስ እንደዘራበት ብዙ ሲደንቀን፣ ነፍስ ለተዘራላቸው አጋዥ ይሆኑ ዘንድ የኦነግ ፅንፈኞችን መፍታት የድራማው ማሻሻያ መሆኑ ነው፣፣