Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

በኢትዮጵያ ስልጣን ላይ ያለው የአሀዳዊያን መንግስት ካርታ አውጥቶ የኦሮሞን፣ የትግራይን፣ የአገዉንና ሌሎች የደቡበ ሕዝቦችን እየሰለለ ይገኛል፡፡ አንድምታውም እነሆ!

Post by AbebeB » 03 Jan 2022, 12:58

  • ካርታው በዋነኛነት የኦሮሞን፣ የትግራይን፣ የአገውንና የሲዳማን ሕዝብ ባህልና ወግ ያፈርሣል፣ ማንነታቸውንና ሀገራቸውን እንዳያበለጽጉ ያግዳል፡፡
  • የአማራ የዘውትር የወረራ ምኞት ሠለባ የሆነችውን ፊንፊኔን ለዓማራ ያስረክባል፡፡
  • ካርታው በሌሎች ሕዝቦች መቃብር ላይ አማርኛ እንዲስፋፋ መንገድ ያመቻቻል፡፡ የኃ/ስላሴን የአማራ መንግስት የአፋን ኦሮሞ ይጥፋ አዋጅ እንደገና ይተገብራል፡፡
  • ካርታው የሶማሌንና የአፋርን ሕዝቦችን ለጥቃት አመቻችቶ ያስቀምጣል፡፡
  • በአብይ አህመድና ኢዜማ በተባለው የአማራ ፓርቲ አሻጥር የታሰረው የኦሮሞ ሰላማዊ የፓለቲካ ትግል በኦነሠ ላይ ተጠቃልሎ እንዲወድቅ በማድረጉ ኦነሠ ብቸኛው የሀገር ውስጥ ትግል ካምፓችን እንዲሆን የበለጠ ያመቻቻል፡፡
  • ሕዝቦች ከበረቱ የብሔር ብሔረ-ሰቦች ዕስር ቤትና ጠላት የሆነችው ኢትዮጵያ ፈርሣ ሕዝቦች የሚሹት የወል ሀገር እንዲመሠረት እድል ይሰጣል፡፡/list]

    በቅሎ ገመድ ቆረጠች፣ በራስዋ አሣጠረች እንደሚባለው ነውና ጭቁን የአፍርቃ ቀንድ ሕዝቦች ከዓማራ ቅኝ ግዛት እንድንላቀቅ በርትተን እንታገል፡፡ ነጻነታችን በእጃችን ነው፣ ጊዜው ቅርብ ነው!