Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42876
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አዲሱ የትግሬ ባንዳ ማዕበል የጎንደርና ላሊበላ የገና በዓል ለማወክ ነው! ሌላ ፋይዳ የለውም!

Post by Horus » 02 Jan 2022, 15:09

(1) አሜሪካ፣ አውሮፓና ተመድ ከዚህ በኋላ ከትግሬ ሽብርና ሬፒስት ፣ ዘራፊ አሸባሪ ጋር ላለመጨማለቅ ወስነዋል ።
(2) አቢይን ለማንሳት የተሞከረው ኩዴታ ከከሸፈ በኋላና ተመድ ሰላም ጠባቂ ተብዬ እርዳታ ወደ ትግሬ ማስገባት እንደ ማይችል ከተረጋገጠ በኋላ የትግሬ ባንዳ ከግብጽ ሌላ ቀላቢ የለውም።
(3) የሱዳን ህዝብ አብዮት የግብጽን ፕላን ፉርሽ አድርጎታል። ለሆነም ...
(4) የትግሬ ባንዳ ራያና ወልቃይትን በጦር ይዞ ለዘላቂነት መቆጣጠርና ማረስ ስለማይችል የአሁኑ አድርቃይና ሌላው ዉጊያ አላማው ጦር አሸንፎ መሬት መያዝ ሳይሆን ትህነግ በትግሬ ውስጥ ድጋፉ እንዳይቀንስ መቀስቀሻ ዘዴ ነው ።

ልድገመው፣ የአሁኑ ዉጊያ የትግሬን ሕዝብ ለመቀስቀስ ወደ ፊት ለሚመጣ ፖለቲካ (መገንጠል ወይም አዲስ አበባ ለመወከል) ዝግጅት ማድረጊያ ነው።

(5) ለኢትዮጵያ ሃይሎች ግን ትልቅ እድል ነው ። የባንዳው ጀሌን ቀጥቅጦ በመደምሰስ የባዳው ጦር የመውጋት ችሎታ ማክሰምና የህዝቡ ጦር የማምለክ ድንቁርና ዋጋ እንደ ሚያስከፍል ደጋግሞ ማሳያ እድል አግኝተዋል ።