Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10979
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ንቁ ኦርቶዶክስን ለማዳከም

Post by ethiopianunity » 01 Jan 2022, 03:38

በግብጽና በነጮች የሚደገፍ ኣሁን ደግሞ ህዋህትንና ኦነግን ከተጠቀመች በሗላ የሃሰት ኦርቶዶክስ ማህበር "ኢትዮዽያ ያለም ብርሃን ማህበር በሚል መጪው ቴድሮስ መሪ ነው" በማለት የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ማህበርን ለመከፋፈል ኣባል ዕያስገባች ነው።

ለመሆኑ ኢትዮዽያ ውስጥ ዕንደፈለጉ የሚሆኑ የሰይጣን ማህበራት፥ ኦነግ, ህውሃት, ዋሃቢ, የውሽት ማህበራት ዕላይ የጠቀስኩ, ኢሉምናቲ, ብዙ ናቸው። የኢትዮዽያ የመንፈሳዊ ድርጅቶች፣ ምዕማናን በተለይ ሤቶች ነጭ በነጭ ለብሰው ቤተክርስትያኑን የሚሞሉት ምን ትጠብቃላችሑ? መንግስትሥ ምን ይጠብቃል ነው ወይስ ኦነግ ለመግዛት ኦርቶዶክሱ ቢከፋፈል ግድ የለውም። ህውሃትም ሆነ ኦነግን የሚተካ ሌላ ሤራ ነው ይሄ.

በተለያየ ጥቃቅን ዘዴ የኢትዮዽያን የሚጠቅም የነበረውን ነገሮች በተለያየ ዘርፍ መቀየር ነው። ይህ ለ፵ ኣመት የተሰራበት ዛሬ የት ዕንደደረስን ታየ። ኣዲስ መንግስት ቢመጣም ኢትዮዽያ ዕንድትኖር መታገል ብቻ ጥቅም የለውም ዕሤቶቿ ከጠፉ ኣጽም ባዶ የሆነን ኣገር መምራት ነው።