Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ/ኦነግ

Post by Abere » 31 Dec 2021, 13:47

ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ/ኦነግ ሽብር። The Bourgeoisie ኦነግ indiscriminately unarmed civilian women and children is the most cowardice act and yet happening under the watch of ODP-PP government makes the so-called government criminal itself.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ

Post by AbebeB » 31 Dec 2021, 18:27

Abere wrote:
31 Dec 2021, 13:47
ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ/ኦነግ ሽብር። The Bourgeoisie ኦነግ indiscriminately unarmed civilian women and children is the most cowardice act and yet happening under the watch of ODP-PP government makes the so-called government criminal itself.
Abere,
do me a favor pls. Tell your Fano not to take more time but go and see who OLA is.

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ

Post by Abere » 31 Dec 2021, 20:33

AbebeB,

ስለ ህግ የማስከበር ሥራ ነው እኮ ትዕዛዙን ያስተላለፉት። ልክ እንደ ከሚሴው አይነት ህጋዊ እርምጃ እንወስዳለን ነው። ለምን ተቀየምክ? ህግ ማክበር አትፈልግም ማለት ነው። ከወለጋ ድረስ ኦነግ ደራ ምን ሊያደርግ ያለቦታው መጣ? ቤት እና የእህል ክምር ሊያቃጥል፣ እንሰሳት ሊገድል ፣ ሴት፣ ህጻን፣ ሽማግሌ ሊገድል።ከዚህ ውጭ ምንም አላማ የለውም።ደራን ደግሞ የምታውቅ ከሆነ ኦሮሞ እና አማራ ተጋምደው የሚኖሩበት ቦታ ነው። በጣም ጥሩ ህዝብ ነው። ለደራ ኦሮሞ ከደራ አማራ የበለጠ የወለጋ ኦሮሞ አይቀርበውም አይረዳውም፡ ከወለጋ እረባሽ ኦነግ መጥቶ እንደ ወለጋ ለመረበሽ ነው እንጅ የትም የሚደርስ አይደለም። በዚህ ላይ ነው ፋኖ ህግ የማስከበር እርምጃ እወስዳለሁ የአካባቢው ብልጥግና ካልቻለ። ይህ ምኑ ክፉ አይደለም።

AbebeB wrote:
31 Dec 2021, 18:27
Abere wrote:
31 Dec 2021, 13:47
ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ/ኦነግ ሽብር። The Bourgeoisie ኦነግ indiscriminately unarmed civilian women and children is the most cowardice act and yet happening under the watch of ODP-PP government makes the so-called government criminal itself.
Abere,
do me a favor pls. Tell your Fano not to take more time but go and see who OLA is.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ

Post by AbebeB » 31 Dec 2021, 22:27

Abere wrote:
31 Dec 2021, 20:33
AbebeB,

ስለ ህግ የማስከበር ሥራ ነው እኮ ትዕዛዙን ያስተላለፉት። ልክ እንደ ከሚሴው አይነት ህጋዊ እርምጃ እንወስዳለን ነው። ለምን ተቀየምክ? ህግ ማክበር አትፈልግም ማለት ነው። ከወለጋ ድረስ ኦነግ ደራ ምን ሊያደርግ ያለቦታው መጣ? ቤት እና የእህል ክምር ሊያቃጥል፣ እንሰሳት ሊገድል ፣ ሴት፣ ህጻን፣ ሽማግሌ ሊገድል።ከዚህ ውጭ ምንም አላማ የለውም።ደራን ደግሞ የምታውቅ ከሆነ ኦሮሞ እና አማራ ተጋምደው የሚኖሩበት ቦታ ነው። በጣም ጥሩ ህዝብ ነው። ለደራ ኦሮሞ ከደራ አማራ የበለጠ የወለጋ ኦሮሞ አይቀርበውም አይረዳውም፡ ከወለጋ እረባሽ ኦነግ መጥቶ እንደ ወለጋ ለመረበሽ ነው እንጅ የትም የሚደርስ አይደለም። በዚህ ላይ ነው ፋኖ ህግ የማስከበር እርምጃ እወስዳለሁ የአካባቢው ብልጥግና ካልቻለ። ይህ ምኑ ክፉ አይደለም።

AbebeB wrote:
31 Dec 2021, 18:27
Abere wrote:
31 Dec 2021, 13:47
ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ/ኦነግ ሽብር። The Bourgeoisie ኦነግ indiscriminately unarmed civilian women and children is the most cowardice act and yet happening under the watch of ODP-PP government makes the so-called government criminal itself.
Abere,
do me a favor pls. Tell your Fano not to take more time but go and see who OLA is.
Abere,
ዝባዝንኬውን ተወውና መጀመርያ ባልከው መሠረት ፋኖ እያቅራራ ከሚኖር፣ አረቄውን ጨልጦ ወደ ወንዶች የትግል ሜዳ ይግባና ማንነቱን ያረጋግጥ ነው ያልኩት፡፡ ክፋት አለው፣ ወለጋ፣ ወዘተ የሚለው ንፍጥ ከሞላው አእምሮህ ያፈለቅከው ስለሚሆን አልፈዋለሁ፡፡
የተጋባን ቀረርቶም አንተ ዘንድ እንጂ አሁን የተጋቡትም ተፋትተውና ሌሎች ደግሞ አማራ ቆመጣ ነው ስለተባለ ላለመጋባት ወስነው ድንበር /keeping their own lane/ ላይ ናቸው፡፡

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ

Post by Educator » 31 Dec 2021, 23:31

So is Lidetu Ayalew right when he said Amhara -Oromo fight is next?
Abere wrote:
31 Dec 2021, 13:47
ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ/ኦነግ ሽብር። The Bourgeoisie ኦነግ indiscriminately unarmed civilian women and children is the most cowardice act and yet happening under the watch of ODP-PP government makes the so-called government criminal itself.

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ

Post by Tadiyalehu » 01 Jan 2022, 01:13

Abere wrote:
31 Dec 2021, 13:47
ኦነግ ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ ላይ የሚፈጽመውን ግፍ የማያቆም ከሆነ ፋኖ ያለማንም ፈቃድ እገባልሁ ዋጋውን እሰጠዋለሁ እያለነው።ባለ ጎፈሬው የብልጽግናው ቅምጥል bourgeoisie /ቡርጇ/ኦነግ ሽብር። The Bourgeoisie ኦነግ indiscriminately unarmed civilian women and children is the most cowardice act and yet happening under the watch of ODP-PP government makes the so-called government criminal itself.
አር ቆምጬ! እበታም!!!

Post Reply