Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15470
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደም መፋሰሱን እንዴት ማስቆም ይቻላል? ሰላም እና ሽግግርስ የሚሳኩ ናቸው? አቶ ልደቱ አያሌው እና አቶ ታምራት ላይኔ።

Post by Abere » 31 Dec 2021, 16:25

እነዚህ ዲያስፓራዎች (እነ ልደቱ አያሌው ማለቴ ነው) ኮሪደር ማን ፈላጊ አደረጋቸው? ትግራይ ለሰብዐዊ እርዳታ አቅርቦ መች ማመላለሻ መስመር ችግር ገጠማት። ችግሩ አገር ለመሆነ የሱዳን ኮሪደር ይሰጠኝ ነው። የኢትዮጵያዊያንን የማሰብ ችሎታ መሳደብ ነው - እነሱ የሚሉትን ውጤቱን ማወቅ የማይችል ካለ። 1,110 የUN መኪናዎች እኮ ገብተው ሳይመለሱ ቀሩ - መውጫ እንጅ መግቢያ መች አጡ። የትግራይ ህዝብ ችግር የወያኔ ችግር ነው። ለምን ስለ ወያኔ አንድ አይሉም?


Post Reply