Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37256
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 28 Dec 2021, 09:31
Natnael Mekonnen
116S204thln08r8e5fhu700h ·
የህወሓት ወራሪ በማይጠምሪ ግንባር ተደመሰሰ
#Ethiopia : የወራሪው ህወሓት ሀይል ካሉት አብዛኛዎቹ ከባድ መሳርያዎች ተማርከዋል፣ ተመትተዋል። በአካባቢው የዘረፋቸውን ቁሳቁሶች ጥሎ ከዋና ዋና ምሽጎቹ ወጥቶ እየሸሸ ይገኛል። ሌሊት 8:30 በተጀመረው ጦርነት ጠላት የያዛቸውን ምሽጎች ለቅቋል። በየሸለቆው ለመደራጀት ጥረት እያደረገ ቢሆንም የጀግኖቹን ክንድ መቋቋም የሚችል አይደለም።
ደርብ ከማይጠብሪ

-
simbe11
- Member
- Posts: 2088
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
- Location: Addis Ababa
Post
by simbe11 » 28 Dec 2021, 10:09
Ere koy gin.
Dedebitin ye Ethiopia hayloch tekotaterut ende?
Bado sidist yetedebeke ejig bizu mistir yiniral. Including those who disappeared from the face of the earth without a trace.