Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሰበር ዜና! ዜናው የጠላትን ልብ እንደ ሐምሌ ጨው ያርዳል: የወገንን ልብ ደግሞ ያሞቃል: ያስፈነድቃል!

Post by Hameddibewoyane » 27 Dec 2021, 14:28

ወገን እንኳን ደስ ያለህ። ጠላትና ሸውከኛ ቅስሙ ብቻ ሳይሆን አከርካሪውም ደቋል። አዳርቃይ በብርቶቹ ኢትዮጵያዊያን ክንድ ከአሸባሪው ፀድታለች። በእጃችን መዳፍ ውስጥ ገብታለች።

አሸባሪውና ወራሪው የትግሬ ኃይል በጠለምት ተራሮች አናትና ስር ተቀጥቅጧል። በለስ የቀናው ደግሞ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፍርጥጧል። በርካታው ተማርኳል። አሸባሪው የትግሬ ወራሪ ኃይል ይጠቀምባቸው የነበሩ ከባድ መሳሪያዎች ተማርከዋል። ለቁጥር የሚያዳግት የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያዎች ወገን ተረክቧል። አዳርቃይ ለወራት ለብሳው የነበረችውን ማቅ ቀዳዳ ጌጧን ጃኖ ደርባለች። በጃኖዋ እየተጎማለለች ነው።

:arrow: ክብርና ሞገስ ለደንበር አጥሩ ለኢትዮጵያ ጦር (መከላከያ ሰራዊት)
:arrow: ክብርና ሞገስ ለነበሩ ልዩ ኃይላችን
:arrow: ክብርና ሞገስ ለመዶሻው ፋኖ
:arrow: ክብርና ሞገስ ለአንበሳው ሚሊሻችን
:arrow: ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ