0fl0tm3mpol3hhuouirchted ·
"ደብረብርሃን አከባቢ እንደደረስን አሜሪካ ወደ አዲስ አበባ እንዳትገቡ ብላ ማስጠንቀቂያ ሰጠችን። እኛም ቃል አክብረን ወደ ትግራይ ተመለስን። ከእዛ በኃላ አሜሪካ ግን ከቃላት በስተቀር በተግባር ስታግዘን አላየንም። በአሜሪካ ምክንያት በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊያበቃ የነበረው ጦርነት እንዲራዘም፣ አብይ ደግሞ እንዲጠቀምና እንዲቀብጥ አደረገው።
ነጭ አምላኪው ጄኔራል ጻድቃን በትግርኛ ለመንጋዎቹ ከተናገረው ተወስዶ የተተረጎመ!