Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ኢትዮጵያ እጆችዋ ወደ ቱርክ ትዘረጋለች

Post by sarcasm » 24 Dec 2021, 09:07

ይህን ፖስት ሳይ ሁለት ነገሮች አሰብኩ ፦


1# የትግራይ ሃይሎች የድሮን ቴክኖሎጂ ከአሜሪካ አግኝተው አሉላ ሰለሞን ወይም ስታሊን ጆ ባይደንን እያመሰገነ ቢለጥፍ ኖሮ "ባንዶች" ይባሉ ነበረ።
አሜሪካም በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ ገባች .. ሉዕላዊነታንን ደፈረች እሪ ይባል ነበር።

ለነዚህ ሰዎች "ሃገራት በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ ገቡ ፤ ሉዕላዊነታችንን ደፈሩ" የሚባለው በመግለጫም ቢሆን የአብይን መንግስት ከተቃወሙ ነው። አብይን ደግፈው ወታደር ልከው ህዝብን ቢጨፈጭፉ ፤ ህዝቡን የድሮን ቤተ-ሙከራ ቢያደርጉ ጣልቃ አልገቡም። ስግብግብነት የደፈናቸው ጭንቅላቶች !!

2# የትግራይ ሃይሎች ደብረ ብርሃን ደርሰው ነበር። ይህ የወታደራዊ ሃይል የበላይነት እንደነበራቸው በግልፅ የሚያሳይ ነው። የሃይል ሚዛኑ የተቀየረበት ፖለቲካዊ ምክንያት ቢኖርም ብቸኛው ወታደራዊ ምክንያት የቱርክ TB2 ድሮኖች ከነ ቱርካውያን ኦፕሬተሮቻቸው መሰማራታቸው ነው።

( አብይ ድሮኖችን ካሰማራ በኻላ የሃይል ሚዛኑ የቀየራል በሚል እምነት ወድቆ የነበረውን የህዝብ ተቀባይነቱን ለማንሳት "ዘመትኩ" በሚል ተጠቅሞበታል። በዚህ ረገድ ተሳክቶለታል። እሱ ዘመትኩ ያለ ሰሞን ሰክረው እስከ አሁን ያልነቁ አሉ። የሱ ከሰመራና ቢሾፍቶ በሂሊኮፕተር እየተመላለሰ "ግንባር" ፎቶ መነሳት በተጨባጭ መሬት ላይ እምብዛም የቀየረው ነገር የለም)

እናም አበባ ገላው አብይን ሳይሆን Recep Tayyip Erdoğan ንን ማመስገኑ ትክክል ነው።

ለማንኛውም የነዚ ጉድ በደንብ ተመዝግቦ ይቀመጥና ባንዳዎች እኛ ለህዝባችን የምንጨወው እንሁን እነሱ በውጭ ሃይሎች የራሳቸውን ህዝብ አስጨፍጭፈው በይፋ ምስጋና የሚያቀርቡት ታሪክ ይፈርዳል።



https://www.facebook.com/ekit.orcho/pos ... 3282764367



sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ኢትዮጵያ እጆችዋ ወደ ቱርክ ትዘረጋለች

Post by sarcasm » 26 Dec 2021, 09:10

TDF እየተዋጋ ያለው ከማን ጋር እንደሆነ ማመኑም ኣንድ ነገር ነው::

ቱርክ UAE እና ቻይና ባይኖሩ ምን እንሆን ነበር እያለ ነው.....

የሌሉ ቀን ምን እንሆናለን ብለህም ጠይቅ


https://www.facebook.com/zenebe.nega/po ... 2045408465

Post Reply