Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር የድል ዜና: አርሚ 8 በአፋር አብዓላ ግንባር ሙሉ ለሙሉ በአፋር ምድራዊ ድሮን ተደምስሷል!!!!

Post by Ejersa » 25 Dec 2021, 22:31

አናብስቱ የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ለ16 ሰአታት ባደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ ወራሪው የጁንታው ሃይል የሚተማመንበት 3 ከበባድ ምሽጎችን በመሰባበር ጁንታው የሚመፃደቅበት አርሚ-8 ተደምስሷል!


Post Reply