Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 25 Dec 2021, 21:39
- አቶ ልደቱ አያሌውን አማራ አክራርዎች እንደ ዋና ምሁራቸው ያዩታል፡፡ ለግንዛቤ የEthio 360 በርካታ እለታዊ ወሬ ዝግጅቶች ማዳመጥ ብቻ በቂ ነው፡፡ ታዲያ የልደቱን አተረጓጎም አድምጡና ፍረዱ፡፡ በማናቸውም ወገን ተቀባይነት ያጣ ሰነድ በምንኛ ስሌት ነው ጠንካራነቱ የሚገለጠው፡፡ ደግሞስ አማራ የኦሮሞና የትግራዋይን የፓለቲካ ስሜት መቼ ገብቶት ነው ሁሉን ሊወክል የሚችል ሰነድ አቀረብን የሚሉት? አማራ ከራሱም ጋር ይጋጫል ይሉሻል ይሄ ነው፡፡
- ለነገሩ ኢትዮጵያ ከሀገራት ሁሉ ልዩ፤ ኢትዮጵያ ስንደርስ ደግሞ፡ አማራ ከሰው ዘር ሁሉ ልዩ ነው እያሉ በከንቱ የሚያቅራሩ ኃላቀሮች ይህን ቢሉ ምን ይደንቃል? አንድ ጊዜ ሌንጮ ባቲ (ሰሞነኛው ፒፒ) በአንድ የአማራ ፓለቲከኞች ስብሰባ ላይ በር ዘግታችሁ የምታወሩ ይመስላል አላቸው እኮ፡፡ በጣም ልክ ነበር፡፡ በር የዘጉት ግን የኦሮምን ተጨባጭ ሁኔታ ያለመወቃቸው ብቻ አልነበረም፣ የዓለምን እውኔታ ላለመስማትና ከራሳቻው ምርቃና ጋር ለመጨፈር በረሣቸው ላይ የዘጉበት በር መሆኑ እንጂ፡፡ የማይሻሻል ግዑዝ ይሉሻል ይሄ ነው፡፡ ለነገሩ ትናንትና ኤርሚያስና ጎዳናም የሌንጮን አባባል በሌላ ረግ ደግመዋል፡፡ ማህበራው የሞራል ቀውስ በኢትዮጵያ አማራን ባማከለ መልኩ ሲተቹ ነበር፡፡
- አቶ ልደቱ አንድ ጥያቄ አለኝ፡፡ ኦሮሞና ትግራዋይ ከእናንተ ጋር ተሣትፎ ሰነዱን እንዲያዘጋጅ ጥራችሁ ነበር? ጥራችሁ ካለገኛችሁ፣ እዚያው ላይ ማንነታችሁን ማወቅ ነበረባችሁ፡፡ ተሣትፎአል የምትል ከሆነ ደግሞ፣ ብሔርተኛ ኦሮሞ ከእናንተ ጋር ሆኖ ያቀራበችሁትን ሰነድ አቀረብኩ የሚል ሊገኝ አይችልም እላለሁ፡፡ ኦሮሞ ነው ያልኩት፣ okay? ዲቃላ፣ ጎባን (የተጋባ ማለትም in short OPDO type) ወይም አፋን ኦሮሞ የሚችል አላልኩህም፡፡