Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

ጀግናው እና ሐቀኛው ደራሲ ተስፋዬ ገብረ-አብ (Gadaa)!!!

Post by Tadiyalehu » 25 Dec 2021, 15:50

ታሪክ እና የኦሮሞ ህዝብ ዘለዓለም እያስታወሰህ ይኖራል!!!
እውነትን እየፃፈችና እየመሰከረች ፥ ለእውነት የኖረችው ነብስህ ... በእውነተኛው ዓለም (በአጸደ ገነት) ዘለዓለማዊ እረፍትን ታግኝ!!! ፈጣሪ ይቀበልህ!!
አንተ ከኤርትራዊ አባትና እናት ፥ ከኦሮሚያ አፈር ፥ ቢሻኖፍቱ (aka ደብረዘይት) ላይ የበቀልክ ድንቅ ኦሮሞ ነበርክ!!!
ኦሮሞ በእውነት ኖሮ ፥ እውነትን መስክሮ ፥ በእውነት ያልፋል!
ኦሮሞው ደራሲ ተስፋዬ ገብረ-አብ ( ገዳ ገብረ-አብ)ም በዚሁ መንገድ አለፈ።
ታሪክ እና የኦሮሞ ህዝብ ዘለዓለም እያስታወሱህ ይኖራሉ!!!

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጀግናው እና ሐቀኛው ደራሲ ተስፋዬ ገብረ-አብ (Gadaa)!!!

Post by Abere » 25 Dec 2021, 15:58

:lol: :lol: :lol: ዕቅፍ ቆራጣ ጡቶች ለአስከሬኑ አበርክትለት. He used to love women privacy, shameless baboon :mrgreen: :mrgreen: He already kissed the dust.

Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ጀግናው እና ሐቀኛው ደራሲ ተስፋዬ ገብረ-አብ (Gadaa)!!!

Post by Tadiyalehu » 25 Dec 2021, 16:10

Abere wrote:
25 Dec 2021, 15:58
:lol: :lol: :lol: ዕቅፍ ቆራጣ ጡቶች ለአስከሬኑ አበርክትለት. He used to love women privacy, shameless baboon :mrgreen: :mrgreen: He already kissed the dust.
አብሬው፤
ሞት ለማንም የማይቀር የአዳም ዘር እጣ ነው።
እንደ ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ ያለ እውነትን ተናግሮ ፥ እውነትን መስክሮ ፥ እውነትን ከትቦ ያለፈ ጀግና ሞተ አይባልም። በታሪክ እና ህዝብ ዘለዓለም ሲታወስ ይኖራል!!!

Post Reply