Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37256
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 25 Dec 2021, 13:48
Natnael Mekonnen
5m ·
ሰበር ዜና!!!
አፋር አልዓባ የገባው አርሚ-8 ተደምስሷል
#Ethiopia : አናብስቱ የአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ለ16 ሰአታት ባደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ ወራሪው የጁንታው ሃይል የሚተማመንበት 3 ከበባድ ምሽጎችን በመሰባበር ጁንታው የሚመፃደቅበት #አርሚ-8 በመደምሰስ ሞርተሮች ከበባድ መሳሪያዎችን በመማረክ አስደናቂ ድል አስመዝግበዋል።

-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15468
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 25 Dec 2021, 14:26
ግን መቸ ነው ተደምስ ሰው የሚያልቁት? እያጠቃን ነው እየተከላከልን? እኛ እኮ የትግሬ ወያኔ ትኩስ አር ነው ብልጽግና እያሳራብን ያለው። ምን ዐይነት ደደብ የሆነ የጦርነት አመራር::ሁል ጊዜ አዝርእት የሚገባ የዝንጀሮ መንጋ እያባርሩ መመለስ።
tarik wrote: ↑25 Dec 2021, 13:48