ለትወልድ የሞት ቃል ዘርተው ትውልድ ገድለው አስጨርሰው የሞቱ ነፍሰ ገዳዮች - ገብረኪዳን ደስታ፥ ተስፈየ ገብረኣብ
እነዚህ የከረፋ ስም እና ስብዕና ይዘው የሞት ሞት የሞቱ ናቸው። ገብረኪዳን ደስታ የሚባለው የትግራይን ወጣት ሙልጭ አድርጎ ያስጨረሰ እንድሁም ተስፋየ ገብረኣብ ደግሞ የኦሮሞ ወጣት ውስጥ ውሸት በመጠቅጠቅ እድሜውን በከንቱ ስራ ፈት ያደረግ ብዙ የዝዋይ ሻሸመኔ ወዘተ ከተሞች እንድወድሙ ያደረግ ንጹሃን እንድ ሞቱ ያደረገ ከንቱ ሰው ነበር። ክፉ ሰው ባይወለድ ይሻል ነበር ምክንያቱም ሌሎችን ኣሳስቶ ክፉ ስለሚያደርግ። አምላክ ሰውን በመፍጠሩ እንደ ተጸጸተ ምናልባት ሳጥናኤልን በመፍጠሩ ይበልጥሳይጸጸት አይቀርም የሰው ልጅን ያሳሳተው በመጀመሪያ ሰይጣን ስለሆነ። 1 ሚልዮን የትግሬ ወጣት ያለቀው በገብረኪዳን የሃሰት ተረት ነው።
Re: ለትወልድ የሞት ቃል ዘርተው ትውልድ ገድለው አስጨርሰው የሞቱ ነፍሰ ገዳዮች - ገብረኪዳን ደስታ፥ ተስፈየ ገብረኣብ
በመለስ ዜናዊ ትዕዛዝ በወያኔዎች የፈጠራ ገጸ ባህርያት አስተዋፅኦ የተጻፈው የልብ ወለድ በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ፕሮጀክት የሆነው <የቡርቃው ዝምታ> ይህ ነበር። ይህን ዕቅድ የወለጋው ተወላጅ ነጋሶ ጊዳዳ እንደ ተቃወመው ይነገራል። ከይሲው መለስ ዜናዊ የክፋት ዝምታውን የሰበረበት ኮንዶም ተስፋየ ገብረአብ ስለዝምታ ሲመኝ የኢትዮጵያ አምላክ ዝም አደረገው። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ - ገና በአፍላ እድሜው ለአዛውንትነት ሳይበቃ። በዝዋይ፥ በሀረር፤ በወላጋ፥ በአሩሲ፥ በባሌ የተቃጠሉት አብያተ ክርስቲያን የተሳደዱት መነኩሳት፥ የተሰውት ሰማእታት፤ ህዝበ ክርስቲያን እንባ እንድህ ጸሃይ የሚያደርቀው መስሎታል። የሚቆጨኝ ቢኖር እንደ ጅሃር ሙሃመዲ ትንሽ እስር ቤት ገብቶ ቢሆን ነበር።
https://jontambek.files.wordpress.com/2 ... zemeta.pdf
https://jontambek.files.wordpress.com/2 ... zemeta.pdf