military base? military camp?
ክፍለ ጦሮች የሉም እንዴ? የሰሜን የምስራቅ ነበር ከጥንት ጀምሮ። አሁን ስልጥነንማ ፡) ልዩ ሃይልና ሚሊሺያ ወይ መታደል? ክክክክ የኢትዮጵያ ችግር እንደ አንድ ተቋም መሪ አለመኖር ነው ወይም አዲስ መሪ ለመፍጠረ በሙከራ ላይ ነኝ እንዳለው ነው። ፡) መሳሪያም ቤዚም አይደለም።
የጦርነቱ ምክንያት ዋናው ድህነት ነው። ድህነትን በጦርነት መዋጋት ወይ ጉድ! ዋናው
ወደ ውጭ አገር በዘዴ እየተጋዘ ያለውን ማዕድን የጦርነት ሽፋን መስጠት ነው። አሜሪካ በወሬ የሚያደነቁሩን የማዕድኑ ተካፋይነታቸውን ለማረጋገጥ ወይም ከፍ ለማድረግ ነው። ጦርነትና ገበያ መች ተለያይተው ያውቃሉ? ፡) በድሮ ዘመን የፐርዥያው ንጉስ ለኑቢያው ንጉስ ጦርነት እንደሚያውጅ መልእክት ላከ። ለምን ሲባል ተጨማሪ ባርያና ወርቅ ካልገበራችሁት። ወይ ጉድ! ምንም አዲስ ነገር የለምምም!
ጦርነት በጀብደኝነት ወይም ስህተት ሊጀመር ይችላል። ታንክ አምጡ የጦር ያለህ ማለት ግን ምን ለማምጣት? ትርፍ ለማምጣት መሆን አለበት። ወታደራዊ መንግስት አሁን አስፈላጊ ባልሆነበት ስለታንክና ጦር ማውራት? መሪ ሳይኖረው ጦሩ ጦር ሊያከማች ክክክክክክክክክክክክክክክ ተቀለደ ዘንድሮ! ወታደሩ እንደ ተቋም ሳይደራጅ፤ ልዩ ሃይልና ፋኖ የሚባለው ወታደር ሳይሆን? ወዘተርፈ። ዞር በል!