እነ ደብረፅዮን የወንጀል ካፓርታቸውን አጥልቀው መቀሌ ፥ እስክንድር ነጋ የጁሃር ሜንጫው መናጆ ሆኖ እስር ቤት። የጫካው ሌባ ወያኔ እና የከተማው ባለሜንጫ ኦሮሙማው ጁሃር በነውረኞች ፊት ነጻ
እነ ደብረፅዮን የወንጀል ካፓርታቸውን አጥልቀው መቀሌ ይገላበጣሉ፥ እስክንድር ነጋ የጁሃር ሜንጫው መናጆ ሆኖ እስር ቤት ይኖራል። የጫካው ሌባ ወያኔ እና የከተማው ባለሜንጫ ኦሮሙማው ጁሃር በነውረኞች ፊት ነጻ ናቸው።