Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

የዓቢይ አህመድ ጦር፥ አላማጣ ጋ ሲደርስ፥ ምክንያት ፈጣጥሮ፥ እዛጋ ሲደርስ እንደሚቆም አስቀድሜ አውቄው ነበር። ልክ ነበርኩ። ምክንያቱ? የኦሮሙማ አማራን የማዳከም ሻጥር።

Post by EwnetYashenifal » 23 Dec 2021, 20:16

የዓቢይ አህመድ ጦር፥ አላማጣ ጋ ሲደርስ፥ ምክንያት ፈጣጥሮ፥ እዛጋ ሲደርስ እንደሚቆም አስቀድሜ አውቄው ነበር። ልክ ነበርኩ። ምክንያቱ? የኦሮሙማ አማራን የማዳከም ሻጥር።