Re: Thomas Mountain on Menelik TV
No dialogue of any form, with the terror junta:
ሕወሃት በአሸባሪነት ስለተፈረጀ፣ መንግሥት በቅርቡ ለመጀመር ያቀደው ብሄራዊ ምክክር መድረክ ከሕጋዊ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ከተለያዩ ሲቪል ማኅበረሰቦችና ዜጎች ጋር እንጅ ከሕወሃት ጋር እንዳልሆነ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አብራርተዋል።