የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ሌት ከቀን እየሰራ ያለው ፋሽስቱ አብይ አህመድ በዛሬው እለት በመቐለ ከተማ ባከሄደው የድሮን ድብደባ ለህዝብ አገልግሎት ተግባር የሚውል የመቐለ የኤሌክትሪክ መስመር ደበደበ።
በድብደባው በጣቢያው ሰራተኞች ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ሀላፊው ገልፆል፡፡
አቶ ክፍለ ተስፋይ በመቐለ ሳብስቴሽን የደረሰው ጉዳት አስመልክተው ለትግራይ ቴሌቭዥን እንደተናገሩት ከተከዜ የሃይል ማመንጫ ተቀብሎ ለመላው ትግራይ ሀይል የሚያከፋፍል በመሆኑ ጉዳቱ የከፋ ነው ብለዋል።
via DW

