Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ስምንተኛ ሺህ ውስጥ ለመግባት ስለመቃረባችን በኢትዮጵያ ተጨባጭ ምልክት እየታዬ ነው፡፡

Post by AbebeB » 20 Dec 2021, 14:41

  • ስምንተኛ ሺህ ለመድረስ በፊት ከሚከሰቱት ምልክቶች ከፊሉ፤ ልጆች ቤተሰብን አይታዘዙም፣ አላዋቂዎች አዋቂዎችን ይመክራሉ የሚሉት ይገኙበታል፡፡ ይህ በEthio 360 ውስጥ መታዬት ከጀመረ ሰነባብቶአል፡፡ የዛሬውን ለምሣሌ አድምጡአቸው፡፡
  • የውይይት ሰነድ ብለው ሊወያዩበት ያመጡትን የጻፉት ምሁራን ናቸው፡፡ የሚተቹት ግን እነ ሀብታሙ አያሌው ናቸው፡፡ ቀለም ቆጥረዋል እኮ ከተበለም፤ በጨረቃ ነውና አይደምቅም እላችሀለሁ፡፡ ምክንያቱም በጨረቃ (ማታ ማታ ማለትም በኤክስቴንሽን ፕሮግራም በገንዘብ ነውና)፡፡
  • በዚህ ላይ ፌር ለመሆን ኤርሚያስ የመጀመርያ ድግሪውን የተማረው በመደበኛ ትምህርት ነው ግን ተገፍቶ የጨረሰ ቢሆንም (ወላሂ ግሬድ ማፊ ነው)፡፡ ይኀ ዘጠናኛ ሺህ ሊባልም ይችላል የሚል መከራከሪያ ያለው ብቅ ይበል፡፡

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ስምንተኛ ሺህ ውስጥ ለመግባት ስለመቃረባችን በኢትዮጵያ ተጨባጭ ምልክት እየታዬ ነው፡፡

Post by AbebeB » 21 Dec 2021, 15:10

AbebeB wrote:
20 Dec 2021, 14:41

The parrots continued with their irrelevant lore.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ስምንተኛ ሺህ ውስጥ ለመግባት ስለመቃረባችን በኢትዮጵያ ተጨባጭ ምልክት እየታዬ ነው፡፡

Post by AbebeB » 22 Dec 2021, 14:42

AbebeB wrote:
20 Dec 2021, 14:41
  • ስምንተኛ ሺህ ለመድረስ በፊት ከሚከሰቱት ምልክቶች ከፊሉ፤ ልጆች ቤተሰብን አይታዘዙም፣ አላዋቂዎች አዋቂዎችን ይመክራሉ የሚሉት ይገኙበታል፡፡ ይህ በEthio 360 ውስጥ መታዬት ከጀመረ ሰነባብቶአል፡፡ የዛሬውን ለምሣሌ አድምጡአቸው፡፡
  • የውይይት ሰነድ ብለው ሊወያዩበት ያመጡትን የጻፉት ምሁራን ናቸው፡፡ የሚተቹት ግን እነ ሀብታሙ አያሌው ናቸው፡፡ ቀለም ቆጥረዋል እኮ ከተበለም፤ በጨረቃ ነውና አይደምቅም እላችሀለሁ፡፡ ምክንያቱም በጨረቃ (ማታ ማታ ማለትም በኤክስቴንሽን ፕሮግራም በገንዘብ ነውና)፡፡
  • በዚህ ላይ ፌር ለመሆን ኤርሚያስ የመጀመርያ ድግሪውን የተማረው በመደበኛ ትምህርት ነው ግን ተገፍቶ የጨረሰ ቢሆንም (ወላሂ ግሬድ ማፊ ነው)፡፡ ይኀ ዘጠናኛ ሺህ ሊባልም ይችላል የሚል መከራከሪያ ያለው ብቅ ይበል፡፡
Unwise comments of the በቀቀኖች at Ethio 360 continued even today.

Post Reply