Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Read: The Independent : የአፍሪካዋ እስራኤል ትግራይ 140 ሚሊዮን ሕዝብ ያላትን ኢትዮጵያ እንዴት አንበረከከች?

Post by Thomas H » 22 Dec 2021, 10:37

አሁን በትግራይ መከላከያ ክፉኛ ተመትታ ሞት አፋፍ ላይ ያለችው ኢትዮጵያ ድርድር ብችኛ አማራጭ እንደሆነ አውቃ በመላው ኢትዮጵያ ለህዝብ ስለ ድርድር ጠቀሜታ እየተነገረው ነው :: ይሄ ማለት ዓብይ እና አሽከሮቹ ከወንጀል ነፃ ናቸው ማለት አይደለም:: ማንቁርታቸውን እያነቅን ለፍርድ እናቀርባቸዋለን::












Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Must Read: The Independent : የአፍሪካዋ እስራኤል ትግራይ 140 ሚሊዮን ሕዝብ ያላትን ኢትዮጵያ እንዴት አንበረከከች?

Post by Abere » 22 Dec 2021, 11:06

ትግራይ- የአፍሪካዋ የ21ኛው ክፍለዘመን ሶዶም እና ገሞራ። እግዚአብሄርን የሚያሳዝኑ ነገሮች የተሞሉባት እና የበቀሉባት የሙት ባህር - ትግራይ።

ዘፍ 6:5 እግዚአብሔር የሰው ልጆች ክፋት በምድር ላይ እየበዛ እንደሆነና የልቡም ሃሳብ ዘወትር ወደ ክፋት ብቻ ያዘነበለ መሆኑን ተመለከተ

Post Reply