ደብረፅዮን ከትግራይ በእርዳታ ድርጅት ተደብቆ በማምለጥ ጥገኝነት ለማግኘት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑ ተደርሶበታል።
ደብረፅዮን ከትግራይ በእርዳታ ድርጅት ተደብቆ በማምለጥ ጥገኝነት ለማግኘት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑ ተደርሶበታል።ይህ የማምለጥ ሙከራ ከተሳክ ዋናውን የዘር ማጥፋት እና እልቂት ተዋናይ ወንጀለኛ አለማያዝ ትልቅ ስህተት ይሆናል። ስለዚህ የወገን ጦር ግስጋሴውን በማፋጠን መቀሌ በአስቸኳይ በመቆጣጠር ቀንደኛ ወንጀለኞቹን መያዝ ተገቢ ነው።
Re: ደብረፅዮን ከትግራይ በእርዳታ ድርጅት ተደብቆ በማምለጥ ጥገኝነት ለማግኘት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑ ተደርሶበታል።
After ENDF/Fano forces liberated the decisive city of Alamata /አለማጣ/ what we all have to be expectant is the fall of Meqelle/መቀሌ/ the fate of the hateful and genocidal core TPLF thugs. It has been recently rumored Debretsion has been booking the UN/ NGO conveys to mysteriously escape from Tigray. Although TPLF in general reduced to nothing, it would heart warming if Fano/ENDF get Debretsion, Getachew Reda, Tsadqan as war trophy. Getting them alive and bring them handcuffed to Addis Ababa is the biggest trophy. The Amhara People of Wollo will be very very happy if Debretsion, Getachew Reda, Tsadqan are legally tried in Dessie/ደሴ/ and received their punishment at the city of Dessie. I wish these criminals are paraded in Dessie/ደሴ/ Piaza . ወያኔዎች ግፍ በፈጸሙባቸው ከተማዎች የቅጣት ፍርዳቸውን መቀበል አለባቸው።