ተረጋጉ ! ላሊበላን ለቀን ከወጣን በኋላ ደመሰስናቸው አስለቀቅናቸው ብላችሁ አካኪ ዘራፍ ስትሉ እንደገና ከ2 ሳምንት በኋላ ገርፈናችሁ ላሊበላን ወሰድን::
ዱቄት ሆነዋል ምንም አቅም የላቸውም ስትሉን አዲስ አበባ በር ላይ ደርሰን ብዙ አገሮች ስለለመኑን ለሠላም ዕድል ለመሰጠት ከአዲስ አበባ በር ተመልሰናል::አሁንም በእርግጠኝነት የምንነግራችሁ እቺ የሠላም ዕድል ካመለጠች ከእናንተ ጋር ውጊያ ሳይሆን ጠራርገን ቅኝ ግዛት ነው የምንገዛችሁ ፡፡Mark my word!
Re: የትግራይ መከላከያ መግለጫ: ለ140 ሚሊዮን ሕዝብ አንድ የመጨረሻ እድል ሰጥተነዋል እምቢ ካለ እንደገና እንገርፈዋለን
marking your word :---)
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: የትግራይ መከላከያ መግለጫ: ለ140 ሚሊዮን ሕዝብ አንድ የመጨረሻ እድል ሰጥተነዋል እምቢ ካለ እንደገና እንገርፈዋለን
Thomas H wrote: ↑20 Dec 2021, 21:48ተረጋጉ ! ላሊበላን ለቀን ከወጣን በኋላ ደመሰስናቸው አስለቀቅናቸው ብላችሁ አካኪ ዘራፍ ስትሉ እንደገና ከ2 ሳምንት በኋላ ገርፈናችሁ ላሊበላን ወሰድን::
ዱቄት ሆነዋል ምንም አቅም የላቸውም ስትሉን አዲስ አበባ በር ላይ ደርሰን ብዙ አገሮች ስለለመኑን ለሠላም ዕድል ለመሰጠት ከአዲስ አበባ በር ተመልሰናል::አሁንም በእርግጠኝነት የምንነግራችሁ እቺ የሠላም ዕድል ካመለጠች ከእናንተ ጋር ውጊያ ሳይሆን ጠራርገን ቅኝ ግዛት ነው የምንገዛችሁ ፡፡Mark my word!![]()
![]()
Re: የትግራይ መከላከያ መግለጫ: ለ140 ሚሊዮን ሕዝብ አንድ የመጨረሻ እድል ሰጥተነዋል እምቢ ካለ እንደገና እንገርፈዋለን
እነዚህን ምርኮኞች ምን እናድርጋቸው ?

የትግራይ ገበሬዎችን ቢረዱስ ?


የትግራይ ገበሬዎችን ቢረዱስ ?




